በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁሉም ክፍለ ከተሞች አዴፓ 39ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) የጉለሌ ክፍለ ከተማ አማራ ተወላጆች የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ/ብአዴን/ኢሕዴን) 39ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን በፓናል ውይይትና በልዩ ልዩ ዝግጅቶች አክብረዋል፡፡ በዕለቱ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ የሕግ መምህር እና ተመራማሪ ሲሳይ መንገሥቴ...

ወጣቱም በስሜትና አሉባልታ እየተነዳ ጥፋት ከመሥራት መቆጠብ እንዳለበት የአማራ እና ኦሮሚያ የሀገር ሽማግሌዎችና ምሁራን...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) ወጣቶች የጥፋት ኃይሎች አጀንዳ ማስፈጸሚያ እንዳይሆኑ ወላጆች መምከር እንደሚገባቸውም አሳስበዋል፡፡ ኢትዮጵያ የምትታወቀው በኅብረ ብሔራዊነት እና አንድነት ዜጎች ተከባብረዉ የሚኖርባት ሀገር በመሆን እንደሆነ ነው ምሁራኑና የሀገር ሽማግሌዎቹ የገለጹት፡፡ ‹‹በዚህ ወቅት...

ከኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ::

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት ከሕዳር 11—12 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በፓርቲ ውሕደት፣ በፕሮግራምና ሕገ ደንብ ላይ በዝርዝር ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡   ኢሕአዴግ ሀገር መምራት ከጀመረበት...

ኢትዮጵያ ታኅሳስ 07 ቀን 2012ዓ.ም ሳተላይት ልታመጥቅ ነው፡፡

ኢትዮጵያ ታኅሳስ 07 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 12፡21 ላይ 72 ኪሎ ግራም የምትመዝን የ‹ሪሞት ሴንሲንግ ሳተላይት› ልታመትቅ ነው፡፡ ሳተላይቷ ከመሬት 700 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትቀመጥ መሆኑም ተገልጿል፡፡ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይዝርዝር መግለጫ እየሰጠ...

የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ውጤት ነገ እንደሚገለጽ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ድምጽ መስጠት ሂደት ሕዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም እንደተከናወነ ይታወቃል፡፡ በድምጽ መስጫው ቀን ማምሻ ላይ ቆጠራው ተጠናቅቆ የሕዝበ ውሳኔው ውጤት በምርጫ ጣቢያዎች ላይ ይፋ ተደርጓል፡፡...