በ451 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ መርሀ ግብር ይፋ ተደረገ፡፡

የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ዛሬ በአዲስ አበባ ይፋ መደረጉን የሠላም ሚኒስቴር አስታውቋል። ባሕር ዳር፡ ሕዳር 25/2012ዓ.ም (አብመድ) የሠላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ፕሮጀክቱን አስመልክቶ ሲናገሩ የኢትዮጵያ አርብቶና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች ሰፊ የቆዳ ሽፋን የሚዙና...

ግምታዊ ዋጋው ከ28 ሚሊዮን 386 ሺህ ብር በላይ የሚሆን አደንዛዥ ዕፅ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

ሕዳር 25/2012 ዓ.ም በጉምሩክ ኢንተለጀንስ ሠራተኞች እና በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች አማካኝነት በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የዓለም አቀፍ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል ነው አደንዛዥ ዕፁ የተያዘዉ፡፡ ዕፁን ሲያዘዋውሩ የተገኙትም የተለያዩ ሀገራት ዜጎች...

ከተሞች ተቋማዊ አሠራራቸውን በማሻሻል የመልማት አቅማቸውን ማጠናከር እንደሚገባቸው ተመላከተ።

የኢፌዴሪ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በዓለም ባንክ ድጋፍ ተጠቃሚ ከተሞች ተቋማዊ መሠረተ ልማት እንቅስቀሴ ዙሪያ እየመከረ ነው። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ከክልልና ከፌደራል ተንቀሳቃሽ ባለሙያዎች ጋር ነው እየመከረ...

ውሕደቱን ያጸደቁ የኢሕአዴግ እህትና አጋር ድርጅቶች የብልፅግና ፓርቲን ፊርማቸውን በማኖር ተቀላቀሉ።

የብልፅግና ፓርቲን የተቀላቀሉ ድርጅቶች የስምምነት የፊርማ ሥነ ስርዓት ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በፊርማ ሥነ ስርዓቱ ላይ የኢሕአዴግና ኦዴፓ ሊቀ መንበር ዐብይ አህመድ (ዶክተር)፣ የአዴፓ ሊቀ መንበር ደመቀ መኮንን እና የደኢሕዴን ሊቀ መንበር ሙፈሪያት ካሚል ተገኝተዋል፡፡ ውሕደቱን...

የተባበሩት የአማራ በጎ አድራጎት ድርጅት ተመሠረተ።

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 21/2012ዓ.ም (አብመድ) በሰዉ ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ምክንያቶች ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ አማራዎች አፋጣኝ ምላሽ የሚሰጥ የተባበሩት የአማራ በጎ አድራጎት ድርጀት ተመሠረተ፡፡ በጎ አድራጎት ድርጀቱ በአማራ ክልል እና ከክልሉ ውጭ ያሉ አማራዎችን ሰብዓዊ እና...