የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በፎርብስ መጽሔት ከ100 ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ውስጥ ተካተቱ::

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 06/2012ዓ.ም (አብመድ) ፎርብስ በዓመታዊ መቶ ታላቅ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ውስጥ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴን አካትቷል፡፡ በአውሮፓውያኑ 2018 ጥቅምት ወር በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸውንም መጽሔቱ ጠቅሷል፡፡ በአፍሪካ በርዕሰ ብሔርነት መንበረ...

መንግሥት በሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ ቢያተኩር ችግሮች ሊቀንሱ እንደሚችሉ ወጣቶች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 05/2012ዓ.ም (አብመድ) በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የአማራ ተወላጆች፣ የአማራ ወጣች ማኅበሩ አባላት እና ተጋባዥ እንግዶች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የአማራ ወጣቶች ማኅበር...

የግብርና ሜካናይዜሽን መሳሪያዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ያለ ቀረጥ እንዲገቡ ለማድረግ ዝግጅት ተጠናቅቋል፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 5/2012ዓ.ም (አብመድ) የግብርና ሜካናይዜሽን መሳሪዎች ከቀረጥ ነጻ እንደሚገቡ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የግብርና ሜካናይዜሽን ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ሀብቴ በተለይ ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት እንደገለጹት ‹‹የአገሪቱ ግብርና አልዘመነም›› የሚለውን ተደጋጋሚ ትችት...

የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ መሪዎች በብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራምና መሠረታዊ እሳቤዎች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 26/2012ዓ.ም (አብመድ) በምሥረታ ሂደት ላይ የሚገኘው የብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራምና መሠረታዊ እሳቤ ላይ እየተወያዩ የሚገኙት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ ሚንስትሮች፣ ሚንስትር ዴኤታዎች እና ሌሎችም ከፍተኛ ባለስልጣናት ናቸው፡፡ በውይይቱ ኢሕአዴግ የነበሩት መልካም ልምዶችና...

የድኅረ ምርት ብክነትን ለመቀነስ እየተሠራ መሆኑን አርሶ አደሮችና የግብርና ባለሙያዎች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 25/2012ዓ.ም (አብመድ) የዓለም የምግብ ድርጅት በኢትዮጵያ የሚታየው የድህረ ምርት የምግብ እህል ብክነት አሳሳቢ እንደሆነ አስታወቀ። የዓለማችን ጥንቃቄ የጎደለው የምግብ እህል አያያዝ በየዓመቱ 100 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ያሳጣል ነው የተባለው፡፡ የዓለማችን ሕዝብ...