በኢትዮጵያ የሕዋ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ታሪካዊ ዳራ፡፡

በዓለም አቀፍ ደረጃ የሕዋ ሳይንስ እና የሕዋ ቴክኖሎጂን ለማኅበራዊ ምጣኔ ሀብት እድገት፣ ለአካባቢ ሀብት ጥበቃ እና አስተዳደር፣ ለአደጋ መከላከል ሥርዓት፣ ለሠላም እና ደኅንነት መከበር፣ ለሕዋ ምርምር፣ በሕዋ ዘርፍ ከሚሠሩ ሀገራት ጋር ዓለም አቀፍ ትብብር...

ባሕር ዳር ከነማ በመጀመሪያው አጋማሽ የነበረበትን ክፍተት በሁለተኛው አጋማሽ ማረሙ ውጤት እንዳስገኘው አሰልጣኙ ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር ከነማ በመጀመሪያው አጋማሽ የነበረበትን ክፍተት በሁለተኛው አጋማሽ ማረሙ ውጤት እንዳስገኘው አሰልጣኙ ተናገሩ፡፡ በ4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ባሕርዳ ር ከነማ ድሬድዋ ከተማን 4ለ1 አሸንፏል፡፡ ለባሕር ዳር ከነማ ፍፁም ዓለሙና ማማዱ ሲድቤ ሁለት ሁለት ግቦችን...

በናይል ወንዝ አጠቃቀም ዙሪያ ኢትዮጵያ ምን ዓይነት አቋሞችን መከተል አለባት?

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 08/2012ዓ.ም (አብመድ) አቶ ዘውዱ መንገሻ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት መምህርና ተመራማሪ ናቸው፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሕግ፣ የሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በዓለማቀፍ ሕግ ተከታትለዋል፡፡ በወሰን ተሻጋሪ ወንዞችና አጠቃቀማቸው ዙሪያ ተደጋጋሚ ጥናቶችን ሠርተዋል፡፡ በግንባታ...

ለሠራተኞች በሚከፈል ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ማነስ ምክንያት የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ልማት ፓርክ ሊዘጋ እንደሚችል ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 08/2012ዓ.ም (አብመድ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ኢንዱስትሪ ፓርኩ ያለበትን ሁኔታ ለመመልከትና ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኩ የገቡ አምራች ኩባንያዎች አፈጻጸማቸውን በተመለከተ ምልከታ አድርጓል፡፡ ለሰራተኞች በሚከፈል ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ማነስ...

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጀመራል፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 06/2012ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ የአጭር፣ መካከለኛው የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበበ ስታዲየም ይካሄዳል፡፡ በሻምፒዮናው ከ28 ቡድኖችና ተቋማት የተውጣጡ አትሌቶች ይሳተፋሉ ተብሏል፡፡ በውድድሩ የመክፈቻ ዕለት የአሎሎ ውርወራ...