‹‹የታገቱ ተማሪዎችን በተመለከተ መንግሥት የተሰጠው የተምታታ መግለጫ ለጉዳዩ ትኩረት አለመሥጠቱን ማሳያ ነው፡፡›› የአማራ ሴቶች...
መንግሥት የዜጎችን በሀገሪቱ ላይ ተዘዋውረው የመሥራት ህገ መንግሥታዊ እና ሰብአዊ መብት የማሥጠበቅ ግዴታውን እንዲወጣ የአማራ ሴቶች ፌደሬሽን ጽህፈት ቤት እና የአማራ ሴቶች ማህበር ጠይቀዋል፡፡
የአማራ ሴቶች ፌደሬሽን ጽህፈት ቤት እና የአማራ ሴቶች ማህበር ዛሬ በጋራ...
‹‹ቴዎድሮስ ገና ገና ወደፊት በሚመጣው የኢትዮጵያ ትውልድ ልብ ውስጥ እንደ እንቁ ያበራሉ፤ ቴዎድሮስ የአንድ...
ጥር 6/1811 ዓ.ም ልክ በዛሬዋ ዕለት! ጀግናው የአንድነት አባት አጼ ቴዎድሮስ ተወለዱ፡፡
‹ሃገሩን ሊያስከብር ጠላት ድል ሊነሳ፣
በወርኃ ጥር ተወለደ ካሳ፡፡›
ኢትዮጵያን እንደ ቅርጫ ስጋ ሊቀራመቱ እንቅልፍ ያጡት የዓለም ሃገራት ዳር ድንበሯን እሳት ይዘው ከበዋታል፡፡ በወቅቱም በምድሯ...
ግብረ ገብነት ምን ላይ ነው?
ባሕር ዳር ጥር 5/2012ዓ.ም (አብመድ) በማንኛውም ኅብረተሰብ ውስጥ የእያንዳንዱ ሰው ድርጊት ወይም ጠባይ የሚገመገምበት ግብረገባዊ እሴት እንዳለ ይነገራል።
እነዚህ የግብረገብ እሴቶች በነባራዊ ሁኔታዎች አስገዳጅነት የተፈጠሩ እንጅ በሰዎች ነፃ ምርጫ የተገኙ እንዳልሆነም የተለያዩ ሰነዶች ያስረዳሉ።
የሰው ልጅ...
የአማራ ባንክ ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ሰብስቧል፤ ከ70 ሺህ በላይ ሰውም ባለአክሲዮን ሆኗል፡፡
የአማራ ባንክ ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ሰብስቧል፤ ከ70 ሺህ በላይ ሰውም ባለአክሲዮን ሆኗል፡፡
በምሥረታ ላይ የሚገኘው የአማራ ባንክ የ4 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር አክሲዮን ማስፈረሙን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳመለከተው ከዚህ ውስጥ ከ3 ቢሊዮን...
ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ባለፉት ሁለት ዓመታት 138 ነጥብ 6 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ከኃይል ሽያጭ...
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 23/2012ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ 12 ከሚሆኑ የተለያዩ የኃይል ማመንጫ አማራጮች 4 ሺህ 270 ሜጋ ዋት ኃይል የምታመርት ሀገር ናት፡፡ ከዚህ ግማሹን ብቻ በመጠቀም ከሀገር ውስጥ አልፋ ለሱዳን እና ለጅቡቲ የመሸጥ ዕድልም አግኝታለች፡፡ በአንፃሩ...








