“በብሄሩ ወይም በሃይማኖቱ ውክልና ተሰጥቶት የመጣ ተማሪ የለም።” የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች

ተማሪዎች የሌሎች አካላትን ፍላጎት በመሸከም አላስፈላጊ የህይዎት መስዋትነት መክፈል እንደሌለባቸው አስተያዬታቸውን የሰጡ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተናገሩ፡፡ ትምህርት እና የተማረ የሰው ኃይል ለአንድ ሃገር ሁለንተናዊ እድገት ሚናቸው የጎላ ነው። ኢትዮጵያም በዘመናዊ ትምህርት አጀማመር ከምዕተ ዓመት በላይ...

የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ መኖሪያቸው ለመመለስ የሚያስችል እርቀ ሰላም እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር ጥር 7/2012ዓ.ም (አብመድ) በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቀደም ሲል በተፈጠሩት ግጭቶች የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ እና በአካባቢው ዘላቂ ሠላም ለማስፈን እርቀ ሰላም እየተካሄደ ነው፡፡ በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ማንቡክ ላይ...

ባሕር ዳር በጣና ላይ የጀልባ ትርኢትና በሌሎች መሰናዶዎች እንግዶችን ለማስተናገድ ተዘጋጅታለች፡፡

ባሕር ዳር ጥር 7/2012ዓ.ም (አብመድ) ሆቴሎችና አስጎብኚ ድርጅቶች ለጥምቀት በዓል የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ተዘጋጅተዋል፡፡ ለእንግዶች አቀባበል ያደረጉትን ዝግጅት በተመለከተ አብመድ በባሕር ዳር ከተማ አስተዳድር የሚገኙ የሆቴል ሥራ አስኪያጅ እና አስጎብኚ ድርጅቶችን አነጋግሯል፡፡ የዩኒሰን ሆቴል ሥራ...

‹‹ዘመናዊ ስልጣኔ የገባው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ንጉስ ነበር።›› ፕሮፌሰር ዶናልድ ክራሚ

ከንግስና በፊት ካሳ ኃይሉ፣ በጦር ስማቸው መይሳው ካሳ፣ በፈረስ ስማቸው አባ ታጠቅ እና በንግስና ስማቸው ደግሞ ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ይባላሉ።  ሥራዎቻቸውን ዘመን ከማይሽራቸው ጥቂት ጥበበኛ መሪዎች ውስጥ አንዱ ናቸው ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ። ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ...

ወጣቶች ከዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ አሻራዎች ምን ይማሩ?

‹‹ዓፄ ቴዎድሮስ የኢትዮጵያውያን የአንድነትና የጀግንነት አባት ናቸው፡፡›› ወጣቶች በክፍለ ዘመኑ ኃያላን ከነበሩት የዓለም መሪዎች መካከል ከግንባር ቀደሞቹ ይጠቀሳሉ፡፡ አፄ ቴዎድሮስ ለኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት ብዙ ጥረዋል፡፡ ጠንካራ መሪ ላልነበራት ኢትዮጵያ ጠንካራ መሪ ሆነዋታል፡፡ እኚህ ጀግና ንጉሥ...