ግድግዳቸው፣ ጣሪያቸው…አለት ነው፡፡ ድንቅ የኪነ ህንጻ አሻራ አርፎባቸዋል፤ ያያቸው ሁሉ ይደመማል፡፡
“ሂድ ሀገርህን ተመልከታት በዚች ምድር በመፈጠርህ እድለኛ መሆንህን ታይበታለህ፡፡” የኢትዮጵያ ባለውለታ አባ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሰው የሚያውቀው ክህነት የሌላቸው፤ ፈጣሪ የሚያውቀው ቅድስና አለ በልባቸው፡፡
ዘመኑ ግርማዊ ቀደማዊ ኃይለስላሴ በዙፋን ላይ የነበሩበት ወቅት ነው፡፡ የግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ...
የጋሞ የአብሮነት እና የሰላም አባቶች በጎንደር!
የጋሞ የአብሮነት እና የሰላም አባቶች እና ወጣቶች ጎንደር ገብተዋል፤ ደማቅ አቀባበልም ተደርጎላቸዋል፡፡
ፎቶ፡- በኃይሉ ማሞ
“ልጆቼ ሆይ እንደታጨደው ሳር አትሁኑ! ገና እንደሚበቅለው እንደለመለመው ሁኑ እንጂ።” የጋሞ አባቶች
ከደቡብ ጫፍ እስከ ሰሜን ጫፍ የፍቅር ዥረት ፈስሷል። ሕዝቡ ሁሉ በፍቅር ዥረት አንጀቱ ርሷል። የኢትዮጵያዊያን ፍቅር ለይስሙላ አይደለም።
ከልብ የመነጨ እንጂ። በምንጮቿ ብዛት የተነሳ አርባ ምንጭ ከተባለችው ከፍቅር ከተማዋ ከጋሞዎች ምድር የተነሱት የፀብ እሳት አብራጅ...
“የጢንዚዛ ገንዳዎችን ለማሠራት እስከ 30 ሚሊዮን ብር ተጠይቀናል::” ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
240 ጢንዚዛዎች ወደ ዓባይ ወንዝ ለሙከራ እንዲገቡ መደረጉን ተመራማሪዎች ገለጹ፡፡
በጣና ሐይቅ ላይ የተከሰተውን እምቦጭ አረም በስነ ሕይወታዊ ዘዴ ለመከላከል ታስቦ የዛሬ ሦስት ዓመት ተኩል አካባቢ ከወንጂ መተሃራ ጢንዚዛዎች እንዲመጡ መደረጉ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ እስካሁን...
“እንግዶች ልክ ወደ ቤታቸው እንደመጡ እንዲሰማቸው የሚያደርግ ቅድመ ዝግጅት አጠናቅቀናል፡፡” የጎንደር ከተማ አሥተዳድር
ባሕር ዳር ጥር 8/2012ዓ.ም (አብመድ) እንግዶች በዓሉን በሰላምና በምቾት እንዲያሳልፉ ለማድረግ መዘጋጀቱን የጎንደር ከተማ አሥተዳድር አስታውቋል፡፡
የጥምቀት በዓልን ለመታደም ከ2 ሚሊዮን በላይ ጎብኝዎች ጎንደር ከተማን መዳረሻቸው ሊያደርጉ እንደሚችሉ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ማሳወቁ ይታወሳል።...








