“እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ልጁ እንኳን ለ60 ቀናት ለ60 ሴኮንድ ‘አስደንጋጭ ቦታ ውስጥ ነው’ ሲባል ሊሰማው...
ባሕር ዳር: ጥር 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) ለታገቱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሁሉም ኢትዮጵያዊ ድምጽ ሊሆናቸው እንደሚገባ አቶ ኦባንግ ሜቶ ጠየቁ፡፡
መንግሥት ኃላፊነቱን በአግባቡ በመወጣት የዜጎችን ኅልውና ሊያስጠብቅ እንደሚገባ የሰብዓዊ መብት ተሟጋችና የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መስራች አቶ...
የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳድር ነዋሪዎች በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን የእገታ ድርጊት አወገዙ፡፡
ከደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ወጥተው ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ እገታ የተፈጸመባቸው ተማሪዎች ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳድር ነዋሪዎች በሠላማዊ ሰልፍ ጠይቀዋል፡፡
መንግሥት ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሠራ፣ ህግንም እንዲያስከብር ነው በሰላማዊ ሰልፉ የጠየቁት፡፡
ዘጋቢ፡-ተመስገን አሰፋ
ባሕር ዳር:...
‹‹ኢትዮጵያ በመከባበር፣ በመተሳሰብና በአንድነት የምንኖርባት እንጂ የአጋችና ታጋች መኖሪያ ሀገር አይደለችም፡፡›› የሰቆጣ ከተማ ሠላማዊ...
የታገቱ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሰላም እንዲፈቱ እና መንግሥት በአጋቾች ላይ የማያዳግም እርምጃ እንዲወስድ የሰቆጣ ከተማ ሠላማዊ ሰልፈኞች ጠየቁ፡፡
ነዋሪዎቹ ዛሬ ረፋድ ላይ የእገታ ድርጊቱን በማውገዝ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡ የሰልፉ አስተባበሪ አቶ ሀብታሙ መንግሥቴ ድርጊቱ ለኢትዮጵያዊነት...
የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳድር ነዋሪዎች በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን የእገታ ድርጊት እያወገዙ ነው፡፡
የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳድር ነዋሪዎች ከደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ወጥተው ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ እገታ የተፈጸመባቸው ተማሪዎች ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ በሠላማዊ ሰልፍ እየጠየቁ ነው፡፡
መንግሥት ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሠራ፣ ህግንም እንዲያስከብር ነው በሰላማዊ ሰልፉ እየጠየቁ...
የጎንደር ከተማ ተማሪዎች ለታገቱት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ድምጻቸውን እያሰሙ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) የታገቱ ተማሪዎች እንዲለቀቁ ለመጠየቅ፣ የእገታ ድርጊቱንና የመንግሥትን ዝምታም ለማውገዝ ጎንደር ላይ እየተካሄደ በሚገኘው ሰልፍ ተማሪዎች ድምጻቸውን እያሰሙ ነው፡፡
ከደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ወጥተው ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ እገታ የተፈጸመባቸው ተማሪዎች የት...








