ዶክተር አሚር አማን በሥጦታ ያገኙትን 1 ሚሊዮን ብር ለሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን አበረከቱ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2012 ዓ.ም (አብመድ) የቀድሞው የጤና ሚኒስትር አሚር አማን (ዶክተር) ከኢትዮጵያ ጤና ክብካቤ 1 ሚሊዮን ብር ተበርክቶላቸዋል፡፡
ለዶክተር አሚር ዕውቅናው የተሰጣቸው መንግስት ከግሉ ዘርፍ ጋር በቅርበትና በትብብር እንዲሠራና በዘርፉ መሻሻሎች እንዲመዘገቡ ላደረጉት አስተዋጽኦ...
ኤርትራዊቷን ‘ሞቴን ጎንደር ያድርገው’ ያሰኛት ምን ድን ነው?
ባሕር ዳር፡ የካቲት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) ዘመንና ሥርዓት ያልፈቱት ታማኝነት!
ድርጊቱ የተፈጸመው በጎንደር ከተማ አስተዳደር ነው፡፡ ቢቢሲ በአፍሪካ ዓምዱ “ለ20 ዓመታት ጎረቤቴ ቤቴን እያከራዩ ሲጠብቁልኝ ቆይተዋል” በሚል ያስነበበውን ታሪክ ልናጋራችሁ ነው፡፡ ከ20 ዓመታት በፊት ኢትዮጵያና...
ወጥነት ያለው የማረም እና የማነጽ መተዳደሪያ ደንብ መዘጋጀቱን ኮሚሽኑ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) በማረሚያ ቤቶች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለማስቀረት የሚያግዝ የልምድ መለዋወጫ ምክክር በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡
የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ጀማል አባሶ እንደገለጹት ከአሁን በፊት በሀገሪቱ በሚገኙ ማረሚያ ቤቶች...
ባለስልጣኑ የጎንጂ-ቆለላን ጨምሮ አራት የመንገድ ፕሮጀክቶችን ውል ተፈራረመ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አራት የመንገድ ፕሮጀክቶችን የውል ስምምነት ከተቋራጭ ድርጅቶች ጋር ዛሬ ተፈራርሟል፡፡
የጎንጂ-ቆለላ (ቆሬ-አዲስ አለም)፣ የግሸን መገንጠያ ዲዛይንና ግንባታ፣ የቆሼ-ሚጦ-ወራቤ እንዲሁም የጋምቤላ-አቦቦ-ዲማሎት የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች ውል ነው የተፈረመው።
ኢ.ፕ.ድ...
ደሴ ከተማ በሰፊ ውጤት ሲያሸንፍ ወልድያ በሜዳው ተሸንፏል፡፡
በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ መርሀ ግብር ዛሬ ሲካሄድ ደሴ ላይ ደሴ ከተማ ሰሜን ሸዋ ደብረ ብርሀንን 4 ለ0 አሸንፏል።
ደሴ ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ወደ 14 ሲያሳድግ ሰሜን ሸዋ ደብረ ብርሀን ደግሞ...








