የአፄ ፋሲል ግንብን ለማስተዋዎቅ በአረንጓዴ ብርሃን የማስዋብ ሥራ ተከናወነ።
የአፄ ፋሲል ግንብን በአረንጓዴ ብርሃን የማስዋ መርሃ ግብር ዛሬ ማምሻውን ተከናውኗል።
የአየርላንድ መንግሥት በየዓመቱ የሚያከብረውን ዓለም አቀፍ የአረንጓዴ ቀን በማስመልከት ዛሬ በአፄ ፋሲለደስ ግቢ የአፄ ፋሲል ግንብን በአረንጓዴ መብራት የማስዋብ ስራ ተሰርቷል። ሥራው ቅርሱን በዓለም...
የከባድ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ሰዓት ማሻሻያ ተደረገበት፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2012 ዓ.ም (አብመድ) የትራፊክ መጨናነቅ ችግሩን ለማቃለል በአዲስ አበባ የከባድ ተሸከርካሪዎች እንቅስቃሴ ላይ የሰዓት ማሻሻያ ተደርጓል፡፡
በዚህም መሠረት ከባድ ተሽከርካሪዎች ጠዋት ከ1፡00 እስከ 3፡00 እና ከሰዓት ከ 10:30 እስከ12:00 ውጪ ባሉ ሰዓታት...
የፖሊሲ እና የመተዳደሪያ ደንብ ማሻሻያ ማድረጉን አብን አስታወቀ፡፡
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የካቲት 14 እና 15 በደብረ ብርሃን ከተማ ያደረገውን መዋቅራዊ ሽግሽግ እንዲሁም የፖሊሲ እና ስትራቴጅ ማሻሻያ ተከትሎ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
አብን መደበኛ ጉባኤው ካስተላለፋቸው ውሳኔዎች መካከል የምክር ቤት ስያሜውን ወደ ማዕከላዊ ኮሚቴነት በመቀየር...
ክሳቸው ከተቋረጠላቸው መካከል ከሰኔ 15 ክስተት እና ከሜቴክ ሙስና ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ሥር ከነበሩት...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) ክሳቸው የተቋረጠላቸው ግለሰቦችም 63 ሆነዋል ብሏል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ፡፡
በየትኛውም ወንጀል የተሳተፉ አካላትን ክትትል በማድረግ በህግ ተጠያቂ ማድረጉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታውቋል፡፡
የኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ክሳቸው የተቋረጠላቸውን...
በተለያዩ ምክንያቶች በእሥር ላይ የሚገኙ ግለሰቦች ክስ እንዲቋረጥ መንግሥት ወሰነ።
በተለያዩ ምክንያቶች በእሥር ላይ የሚገኙ ግለሰቦች ክስ እንዲቋረጥ መንግሥት መወሰኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕረስ ሴክሬታሪ ኃላፊ ንጉሱ ጥላሁን አስታውቀዋል።
በሀገሪቱ የሰው ህይወት መጥፋት፣ ግጭት፣ መፈናቀል እና የሀይማኖት ተቋማት ላይ ጥቃት መከሰቱን ያወሱት የጽህፈት ቤት...








