ሐሰተኛ 71 የተለያዩ መሥሪያ ቤቶችን የግርጌና የራስጌ ማኅተሞች እያዘጋጀ ሲሰጥ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) የትምህርት ተቋማትን እና የመሥሪያ ቤቶችን ማኅተሞች በመጠቀም ሐሰተኛ ማስረጃ ሲሰጥ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ውሏል፡፡
ተጠርጣሪው ግለሰብ ድርጊቱን ሲፈጽሙ ነበር የተባለው በአማራ ክልል ደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 08...
የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል 30 ሺህ በጎ ፈቃደኞች በመዲናዋ ተሰማርተዋል፤ ከ200 ሚሊዮን ብር በላይም ድጋፍ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ምክትል ከንቲባ ታከለ ዑማ (ኢንጂነር) ዛሬ በኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ዙሪያ እየተሠሩ ያሉ ጉዳዮችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ምክትል ከንቲባው እንዳስታወቁት በመዲናዋ ስለወረርሽኙ ግንዛቤ ለመፍጠር፣ ድጋፍ...
የ85 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት አዛውንት ከኮሮና ቫይረስ አገገሙ።
በኮሮናቫይረስ የተያዙ 3 ተጨማሪ ሰዎች ተገኝተዋል፤ያገገሙ ሰዎች ደግሞ 4 ደርሰዋል፡፡
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 89 ሰዎች ውስጥ ሦስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ቫይረሱ የተገኘባቸውን ሶስት ሰዎች ጨምሮ...
በአሁኑ ጊዜ ዘጠኝ ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ውጤታቸውን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ፡፡
የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ ከጤና ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ::
• በአሁኑ ጊዜ ዘጠኝ ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ውጤታቸውን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ፡፡
• ከቀን 13/2012 ዓ.ም ሌሊት 6፡00 ጀምሮ ማንኛውም ከውጭ ሀገር የሚመጣ መንገደኛ በሆቴል ውስጥ ለ14...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ30 በላይ ሀገራት በረራውን እንዲያቋርጥ ተወሰነ፡፡
ከማረሚያ ቤቶች ጋር በተያያዘም የቤተሰብ ጥየቃ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቋረጥ ይደረጋል፤ ህጻናት የያዙ፣ የአመክሮ ጊዜያቸው የደረሰ፣ ጉዳያቸው ቀላል የሆኑ ሰዎችም እንዲፈቱ ተወስኗል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶክተር) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር...







