የአሜሪካ ሴት እግር ኳስ ተጫዋቾች የእኩል ክፍያ ጥያቄ ውድቅ ተደረገ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) የአሜሪካ ሴት እግር ኳስ ተጫዋቾች ጾታን መሠረት ያደረገ የክፍያ ልዩነቱ እስከሚስተካከል ትግላቸውን እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል፡፡
በአሜሪካ ሴት የእግር ኳስ ተጫዋቾች ከወንድ አቻወቻቸው እኩል ደመወዝ እንዲከፈላቸው በፍርድ ቤት ጭምር ጠይቀው ነበር፤...
በኢትዮጵያ ሦስት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ሦስት ተጨማሪ ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በማኅበራዊ ገጹ እንዳመለከተው ባለፉት 24 ሰዓታት ለ667 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በሦስት ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል፡፡
ቫይረሱ...
በኮሮና ‘ተሸልሜያለሁ’ የሚባለው እሳቤ አለመሥራቱን መረጃዎች እያረጋገጡ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያውያን ልማድ በአንድ ተላላፊ በሽታ ታምሞ ያገገመ ሰው ‘‘ተሸለመ፤ ወጣለት’’ ይባላል፤ በበሽታው አንዴ ተይዞ ያገገመ ሰው መልሶ በዚያ በሽታ እንደማይያዝ ይገለጻል፤ ይህንንም ሁኔታ ለመግለጽ ወረርሽኝ ወዳለበት አካባቢ እንዳንሄድ...
የዓለም የጤና ድርጅት ‘‘ክትባቱ በአፍሪካውያን ይሞከር’’ የሚለውን የተመራማሪዎች ሐሳብ አወገዘ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2012 ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ጤና ድርጅት የኮኖና ቫይረስ ክትባት በአፍሪካውን እንዲሞከር ከሰሞኑ ተመራማሪዎች ያቀረቡንት ሐሳብ አውግዟል፡፡
ሁለት የፈረንሳይ የሕክምና ሳይንስ ተመራማሪዎች የኮሮና ቫይረስ በአፍሪካውን ላይ እንዲሞከር ሐሳብ ማቅረባቸው አፍሪካውያንን አስቆጥቷል፡፡ በኋላም አንደኛው...
በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ሕጻንን ጨምሮ ስምንት ሰዎች በኮሮናቫይረስ ተያዙ።
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።
በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ የዘጠኝ ወር ሕጻንና እናቱ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል።
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢዜአ እንደተናገሩት በ24 ሰዓታት...








