የጉምሩክ ኮሚሽን ባለፉት 9 ወራት 7 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር የሚገመት ኮንትሮባንድ መያዙ አስታውቀዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ የጉሙሩክ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫውም የሕገ ወጥ ንግድ ተሳትፎ ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽንም በዘጠኝ ወራት አፈጻጸሙም 7 ነጥብ...
የመቂ-ዝዋይ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) እና ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ተመረቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) የመቂ-ዝዋይ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር)፣ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳና የቀድሞ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝም በተገኙበት ተመርቋል።
የመስኖ ፕሮጀክቱ...
ከትናንት የምርመራ ውጤት ምን እንማር?
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) ትናንት በሁለት ኢትዮጵውያን ላይ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ጤና ሚኒስቴር ማሳወቁ ይታወሳል፡፡
ሁለቱም የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላቸውና በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ጋር ንክኪ ስለመኖራቸውም ያልታወቁ ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችም...
ከዛሬው የምርመራ ውጤት ምን እንማር?
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) ዛሬ በሁለት ኢትዮጵውያን ላይ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ጤና ሚኒስቴር ማሳወቁ ይታወሳል፡፡
ሁለቱም የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላቸውና በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ጋር ንክኪ ስለመኖራቸውም ያልታወቁ ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችም...
ስድስት ሰዎች ሲያገግሙ ሁለት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 560 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በሁለት ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ሚኒስቴሩ በማኅበራዊ ገጹ እንዳስታወቀው ሁለቱም የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡...








