ላጋጠመው ሀገራዊ የፖለቲካ ሁኔታ በሕገ መንግሥቱ ውስጥ ምላሽ መፈለግ እንደሚገባ በሕገ መንግሥቱ ማርቀቅ ሂደት...
በሕገ መንግሥቱ ትርጉም ጥያቄ ላይ በማርቀቅ ሂደት የተሳተፉ ሰዎች ሙያዊ አስተያዬት አቅርበዋል፡፡
የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበ የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎች አስተያዬት ለማሰባሰብ በቀረበ ጥሪ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ...
የትልቁ ወንዝ ልጆች የውኃ ጥማት …፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) ልጆቻቸው ያለስጋትና መጉላላት የሥራ ዕድል እንዲያገኙ፣ እስከ 21ኛው ክፍለ ዘመን የቀጠለው የኩበት ጭስ እና ኩራዝ ተረት እንዲሆን እናቶች ሁሉ በሕዳሴ ግድብ ተስፋ ይዘዋል፡፡
ዓባይ አድጎ (ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ)...
ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ለፌዴሬሽኑ አቤቱታ አቀረበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የ2012 ዓ.ም ሁሉም የሊግ ውድድሮች እንዲቋረጡ መወሰኑ ቅሬታዎች እየተነሱበት ነው፡፡
የዓለም ስጋት የሆነው ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዓለም ከመዝናኛ ውጭ እንድትሆን አድርጓታል፡፡ መዝናኛው...
“ኢትዮጵያ የዓባይን ውኃ በፍትሐዊነት መጠቀሟን ትቀጥላለች፡፡” ዲፕሎማት ዘሪሁን አበበ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት እየገጠመው ያለውን ጂኦ-ፖለቲካል ውጥረት ለመፍታት የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲ በተመለከተ አብመድ ከኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲፕሎማት አቶ ዘሪሁን አበበ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡
እንደዲፕሎማቱ...
ባለፉት ስድስት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴው ግድብ 605 ሚሊዮን 523 ሺህ ብር ተሰብስቧል፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) በቦንድ ግዢ፣ በስጦታና በ“8100” የአጭር መልእክት ድጋፍ 605 ሚሊዮን 523 ሺህ ብር መሰብሰቡን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የሚዲያና ኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር...








