ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 460 የላብራቶሪ ምርመራ ሃያ አራት (24) ሰዎች...

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 460 የላብራቶሪ ምርመራ ሃያ አራት (24) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሶስት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ (389) ደርሷል፡፡ ቫይረሱ ከተገኘባቸው መካከል 12 ሰዎች የውጭ...

ከዛሬ ጀምሮ ግለሰቦች በወር እስከ 1 ሚሊዮን፣ ኩባንያዎች ደግሞ እስከ 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን...

ከባንኮች የሚወጣን ጥሬ ገንዘብ የሚገድብ መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ። የብሄራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ዛሬ በሰጡት መግለጫ መመሪያው የገንዘብ ዝውውርን ወደ ስርአት በማስገባት ወንጀልንና የግብር ስወራን ለመከላከል በከፍተኛ ሁኔታ...

በዚህ ወር የሙከራ ምርት ሊጀምር የነበረው ስኳር ፋብሪካ በስምንት ወራት ሊዘገይ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) የጣና በለስ የተቀናጀ የስኳር ልማት ፕሮጀክት በዚህ ወር የሙከራ ምርት ለመጀመር የነበረው እቅድ አለመሳካቱን አስታወቀ፡፡ በያዝነው ግንቦት ስኳር ለማምረት ዝግጅት እያደረገ የነበረው የጣና በለስ የተቀናጀ የስኳር ልማት ፕሮጀክት በኮሮና...

በተለያዩ ወንጀሎች ከተጠረጠሩ 97 ግለሰቦች መካከል 41 በሕግ ጥላ ስር መዋላቸውን ኮማንድ ፖስቱ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከአማራ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ተፈናቅለው የነበሩ 9 ሺህ 688 የኅብረተሰብ ክፍሎች መመለሳቸውን ኮማንድ ፖስቱ ገልጧል፡፡ በአማራ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በአዋሳኝ አካባቢዎች የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት የአንድ...

የግብፅ አቤቱታና ቢሆኖቹ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከወቅታዊ የኢትዮጵያና ግብፅ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ውዝግብ ዙሪያ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት የዓለማቀፍ ሕግ መምህር ዘውዱ መንገሻ ቀጣዩን ጽሑፍ አድርሰውናል፡፡ ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት...