የወረርሽኙ ሥርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን አማካሪ ግብረ ሃይሉ አስታወቀ፡፡

  ባሕርዳር፡ ግንቦት 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) የሚኒስትሮች ኮሚቴ ከኮሮናቫይረስ መከላከል አማካሪ ግብረ-ሃይል ጋር በወቅታዊ የወረርሽኙ ስርጭት እና መከላከል ዙሪያ ዛሬ ተወያይቷል፡፡ ውይይቱን የመሩት የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የወረርሽኙ ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ እና...

“ዓባይን ከስልጣን ጋር ማገናኘት የለብንም፤ ይህ ሀገራዊ ጉዳይ ነው፡፡” የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፋዊ ግንኙነት...

ባሕርዳር፡ ግንቦት 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) የዓባይ ጉዳይ ከዓለም አቀፋዊ ታላላቅ አጀንዳዎች አንዱ ሆኖ ይነሳል፡፡ የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ ድርድራቸውን የመጨረሻ ማሰሪያ አለማበጀት እና የአሜሪካና የዓለም ባንክ አድሏዊነት ጉዳዩን የበለጠ ትኩረት እንዲያገኝ አድርጎታል፡፡ ዓለም አቀፍ የወሰን...

እስከ 12 ሺህ የሚደርሱ ተፈናቃይ ቤተሰቦች ዛሬ ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ነው።

በአማራና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ ከ11 ሺህ እስከ 12 ሺህ ቤተሰቦች ዛሬ ወደ መተከል ዞን ዳንጉርና ማንቡክ ወረዳዎች እየተመለሱ ነው። ባለፈው ዓመት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተቀስቅሶ በነበረ ግጭት ከ49...

በ73 ተጨማሪ ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ፤ 31 ሰዎች የጉዞ ታሪክ የላቸውም፤ በበሽታው ከተያዙት...

ባሕርዳር፡ ግንቦት 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 24 ሰዓታት በኢትዮጵያ በተደረገ 2 ሺህ 844 የላቦራቶሪ ምርመራ 73 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በዚህም በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 655 ደርሷል፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት ቫይረሱ የተገኘባቸው በ49 ወንዶች እና በ24...

መንግስት በደምቢ ዶሎ በታገቱ ተማሪዎች ዙሪያ የደረሰበትን መረጃ በቅርቡ ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ ገለጸ።

የታገቱ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አጠቃላይ ዝርዝር ሁኔታ የሚያሳይ መረጃ በቅረቡ ለሕዝቡ ይፋ እንደሚደረግ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ግጭት መከሰቱን ተከትሎ ወደ ቤተሰቦቻቸው በመሄድ ላይ የነበሩ ተማሪዎች መታገታቸው ይታወሳል። እነዚህን ተማሪዎች ያሉበትን...