ኢትዮጵያ ዕድገት የምታመጣው የኃይል ማመንጫና የመስኖ ግድቦቿን ቁጥር ስታሳድግ መሆኑን ምሁራን አስገነዘቡ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 30/2012 ዓ.ም (አብመድ) በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም እና በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረ ውይይት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ትናንት ተካሂዷል።
በውይይቱ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሲቪልና ምሕንድስና ፋኩሊቲ ረዳት ፕሮፌሰር ዳኛቸው አክሎግ (ዶክተር) የኢትዮጵያን...
ኮረማሽ የዓፄ ምኒልክ የጦር መሣሪያ ግምጃ ቤት፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 30/2012 ዓ.ም (አብመድ) ኮርማሽ የዳግማዊ ዓጼ ምኒልክ የጦር መሣሪያ ግምጃ ቤት ነው፤ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሀገረማርያም ከሰም ወረዳ ኮረማሽ ከተማ ይገኛል፡፡ ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን አቅጣጫ በ88 ኪሎ...
በሕዳሴ ግድቡ ውኃ ለመያዝ የሚያስችሉ ሥራዎች ከሳምንታት በኋላ እንደሚጠናቀቁ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለጹ።
በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ውኃ ለመያዝ የሚያስችሉ ሥራዎች ከሳምንታት በኋላ እንደሚጠናቀቁ የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገልጸዋል።
በቀጣይ ሳምንታት ቀሪ ተግባራትን በማከናወን ግድቡ የመጀመሪያውን ዙር ውኃ መያዝ እንደሚችል ሚኒስትሩ መግለጻቸውን ኢብኮ ዘግቧል።...
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 129 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5 ሺህ 500 የላቦራቶሪ ምርመራ በ129 ሰዎች የኮሮናቫይረስ መገኘቱን ጤና ሚኒስቴር ገልጧል፡፡
በአጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 934 ደርሷል፡፡
ጤና ሚኒስቴር...
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 129 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5 ሺህ 500 የላቦራቶሪ ምርመራ በ129 ሰዎች የኮሮናቫይረስ መገኘቱን ጤና ሚኒስቴር ገልጧል፡፡
በአጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 934 ደርሷል፡፡
ጤና ሚኒስቴር...








