አምስት የጥረት ኮርፖሬት ኩባንያዎች ታማኝ ግብር ከፋዮች ሆነው ተሸልመዋል።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 21/213ዓ.ም (አብመድ) በታማኝ ግብር ከፋይ ከተሸለሙት ስምንት በአማራ ክልል የሚገኙ ድርጅቶች ዉስጥ አምስቱ የጥረት ኮርፖሬት ናቸው። አምባሰል ንግድ ሥራዎች፣ ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ፣ ቢዲሲ ኮንስትራክሽን፣ ዳሸን ቢራ እና ተክራርዋ የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ተጠቃሽ...
ሁለት የኢትዮጵያ ሚንስትሮች ከሰሞኑ ዓለማቀፍ ሽልማት አሸንፈዋል።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 21/213ዓ.ም (አብመድ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የገንዘብ ሚንስትር አህመድ ሺዴ ከሰሞኑ ሽልማቶችን አሸንፈዋል።
የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ የ2020 የአፍሪካ ቢዝነስ ሥራ አመራር ሽልማትን ነው የተቀበሉት።
የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል የ2020 የአፍሪካ...
የኢትዮጵያ የማስታወቂያ ሥራ ማኅበር ተመሠረተ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 18/213ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ የማስታወቂያ ሥራ ማኅበር መመሥረቱን አስታውቋል፡፡
ማኅበሩ በይፋ መመሥረቱን ተከትሎ በቀጣይ ሊሠራቸው ያሰባቸው ተግባራትን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል።
በመግለጫው ማኅበሩ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ተመዝግቦ ከሚመለከተው የመንግሥት አካል ሕጋዊ ሰውነት እንደተሰጠው ገልጿል።
ማኅበሩ...
በኦሮሚያና አፋር ክልሎች በአዋሽ ተፋሰስ ውስጥ በሚገኙ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ አጋጠመ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 27/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኦሮሚያ እና አፋር ክልሎች በአዋሽ ተፋሰስ በሚገኙ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ ማጋጠሙን የአዋሽ ተፋሰስ ልማት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ዳዋ ኢሉ ወረዳ፣ ምዕራብ ሸዋ...
መንግሥት ከውጪ የሚያስመጣው ፓልም የምግብ ዘይት ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ በሃገር ውስጥ በከፊል ሊመረት...
መንግስት በዜጎች ላይ የኑሮ ውድነት እንዳይፈጠር በድጎማ ከውጪ ከሚያሥገባቸው መሠረታዊ የምግብ ሸቀጦችን መካከል አንዱ ፓልም የምግብ ዘይት ነው።
ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው ዘይቱን ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ በሃገር ውስጥ ለማምረት እንቅስቃሴ ተጀምሯል።
በሚኒስቴር...






