የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ እና የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ከሀዲው የህወሀት ቡድን ባለፉት 27 አመታት በክልሉና በሀገሪቱ ህዝብ ላይ ሲያደርሰው ከነበረው አስከፊ ጉዳት ባለፉት ሶስት አመታት በሀገሪቱ የተረጋገጠውን ለውጥ ለማደናቀፍ በተለያየ የጥፋት...

የመቐለ፣ ሽሬ፣ አክሱም አና ሁመራ ኤርፖርቶች ለበረራ ዝግ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ::

ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/ 2013 (አብመድ) የመቐለ፣ ሽሬ፣ አክሱም አና ሁመራ ኤርፖርቶች ለማንኛውም የበረራ አገልግሎት ዝግ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ:: የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ከዛሬ ጥቅምት 27/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ የመቐለ፣...

ከኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሃገራችን ኢትዮጵያ አሁን የምትገኝበት የለውጥ ጉዞ በህዝቦች መስዕዋትነት የተገኘና ለቀጣይነቱም ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ይሁንታን ያገኘ መሆኑ ለአፍታም የሚዘነጋ አይደለም፡፡ የህዝቡ ፍላጎት ገንፍሎ ያመጣውን ለውጥ ከመቀብል ይልቅ ለውጡን ለማደናቀፍ ባለፉት...

የግብረሃይሉ ሰብሳቢ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም መሆኑን ጠቁመው “ግብረሃይሉም ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ...

በትግራይ ክልል የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚያስፈጽመውና የሚያስተገብረው ግብረሃይል፣ ፖሊስ ወይንም ሌላ ማንኛውንም የጸጥታ ኃይል ትጥቅ እንዲፈታ የማዘዝ ስልጣን እንደተሰጠው ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን...

አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመሥራች ጉባኤውን በውክልና ለማካሄድ መወሰኑን አደራጅ ኮሚቴው ገለፀ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) ባንኩ ምስርታ ጉባኤውን በውክልና ማካሔድ የወሰነበት ዋና ምክንያት የአባላቱ ቁጥር በጣም ከፍተኛ በመሆኑ እና ወቅቱም በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ጉባዔ ለማካሄድ አስቸጋሪ በመሆኑ ነው ብሏል። የውክልና አሰጣጡ ከህዳር 1 እስከ...