ህዝቡ በንቃትና በተደራጀ መንገድ አካባቢውን እንዲጠብቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አሳሰቡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋዊ ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት "የጁንታው ፀሐይ እየጠለቀች ነው። ይሄንን መርዶ ጁንታው በቁሙ ተረድቶታል። አሁን የሚይዘውን የሚጨብጠውን የሚያጣበት ጊዜ ነው" ብለዋል፡፡ በጣዕር መንፈስ በየቦታውየመጨረሻውን የጥፋት ድግስ ይደግስ ይሆናል። ስለዚህም ሕዝቡ በንቃትና በተደራጀ መንገድ...

ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይልና ለሚሊሻ አባላት የሚደረገው የደም ልገሳ ቀጥሏል፡፡

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 1/2013 ዓ.ም (አብመድ) “ለጀግናችን እንለግስ ደማችን” በሚል መልዕክት በባሕር ዳር የሙሉዓለም ባሕል ማዕከል የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ደም ለግሰዋል፡፡ የህወሃት ጽንፈኛ ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ የፌዴራል መንግሥት የህግ ማስከበር...

በትግራይ ክልል እየተከናወነ የሚገኘው ህግን የማስከበር ዘመቻ በታቀደው መንገድ እየተከናወነ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዐብይ...

ባህር ዳር፡ ኅዳር 1/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በትዊተር ገጻቸው እንዳሉት በትግራይ ክልል ህግን የማስከበር ዘመቻው በተቀመጠው እቅድ መሰረት እየተከናወነ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዘመቻው በትህነግ ውስጥ ያለው ጁንታ ትጥቅ ሲፈታና በክልሉ ህጋዊ...

ዘንድሮ ለሚከበረው 15ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች በዓል የብሔር ብሔረሰቦች በዓል የሕብረ-ብሔራዊ አንድነት ችቦ በዛሬው...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 1/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሕብረ-ብሔራዊ አንድነት ችቦውን በመለኮስ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደን ፋራህ እና የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር ሙስጠፌ ሙሐመድ እንዲሁም ሌሎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ...

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት በወታደራዊ ሕግ የሚያስጠይቅ ከፍተኛ ወንጀል መሆኑን የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ወለድ 102ኛ ክፍለ ጦር በሰሜን ዕዝ ላይ የህገወጡ ትህነግ ልዩ ሃይል የፈጸመው ጥቃት በእጅጉ አሳፋሪ፣ ሃገራዊ ክህደትና በወታደራዊ ሕግ የሚያስጠይቅ ከፍተኛ ወንጀል መሆኑን ገልጿል። ጦሩ በመግለጫው...