“ከህወሃት የጥፋት ቡድን ነጻ የወጡ አካባቢዎች ላይ ጊዜያዊ የአስተዳደር መዋቅር ይዘረጋል” ዶክተር ሙሉ ነጋ

"ከህወሃት የጥፋት ቡድን ነጻ የወጡ አካባቢዎች ላይ ጊዜያዊ የአስተዳደር መዋቅር ይዘረጋል" ዶክተር ሙሉ ነጋ ባሕር ዳር፡ ኅዳር 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከህወሓት የጥፋት ቡድን ነጻ የወጡ አካባቢዎች ላይ ጊዜያዊ የአስተዳደር መዋቅት እንደሚዘረጋ በትግራይ ክልል የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር...

“አይረጋጉም፣ አደገኛ ናቸው፤ አስፈሪ ናቸው፤ የተባሉ የጦር ቀጣናዎችን በብቃት አረጋግቷቸዋል”

“አይረጋጉም፣ አደገኛ ናቸው፤ አስፈሪ ናቸው፤ የተባሉ የጦር ቀጣናዎችን በብቃት አረጋግቷቸዋል" ባሕር ዳር፡ ኅዳር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ በወቅቱ ምደባ በእጣ ነበርና የቀጣይ የመምህርነት ሕይዎታቸው መከላከያ ሚኒስቴር ሆነ፡፡ ሠራዊቱ ባለበት የሀገሪቱ...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በትግራይ ክልልና አዋሳኝ አካባቢችዎች ቁጥጥር እንደሚያካሂድ ገለጸ።

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በትግራይ ክልልና አዋሳኝ አካባቢችዎች ቁጥጥር እንደሚያካሂድ ገለጸ። ባሕር ዳር፡ ኅዳር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) ቦርዱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት የታሰሩ ግለሰቦችን የማሳወቅ፣ የሚወሰዱ እርምጃዎች ኢ-ሰብአዊ እንዳይሆኑ የመቆጣጠር፣ እርምጃዎች ተገቢ አለመሆናቸውን ሲያረጋግጥም...

‹‹ እነርሱ ዘላለም እኛ ደግሞ ሁለት ደቂቃ ቆመናል››

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) እነርሱ አይተኙም፣ የግል ሕይወት አይመኙም፣ ደስታቸውና ስኬታቸው ኢትዮጵያን አለማስደፈር ነው፡፡ ድንጋይ ተንተርሰው፣ ዳዋ ለብሰው፣ አንድ ኮዳ ውሃ ተቃምሰው፣ አልመው ተኩሰው ሀገርን ይጠብቃሉ፣ ወገንን ያኮራሉ፡፡ ስለሀገር አይተኙም፣ እነርሱ ሀገርንና...

‹‹ ስለማይችሉን አይወዱንም››

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሲሞግቱን እንረታቸዋለን፣ ሲገጥሙን እንመታቸዋለን፣ ሲገምቱን ከአቅም በላይ እንሆንባቸዋለን ኢትዮጵያዊያን ለጠላት አንችመችም፡፡ አፈጣጠራችን ለጣለት መብረቅ ለወዳጅ መረቅ ነው፡፡ ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዉያንና የኢትዮጵያን የማይፈልግ የለም፡፡ ፍላጎቱ ለክፋት ወይም ለበጎነት ሊሆን ይችላል፡፡...