“ህወሃት በስሜን እዝ መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመው ክህደት በኢትዮጵያ ብሔር ብሔርብሔረሰቦችና ህዝቦች ላይ የተፈጸመ...
“ህወሃት በስሜን እዝ መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመው ክህደት በኢትዮጵያ ብሔር ብሔርብሔረሰቦችና ህዝቦች ላይ የተፈጸመ ጥቃት ነው” የእዙ አባላት
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2013 (አብመድ) ዘራፊውና ከሃዲው የጁንታው ቡድን ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም በሀገር መከላከያ ሰራዊት ስሜን እዝ...
በዳንሻ፣ በተርካን፣ በሁመራ፣ በሸራሮ፣ ማይጸብሪና እና ማይካድራ በከፊል እንዲሁም በአላማጣ ሙሉ በሙሉ የቴሌኮም አገልግሎት...
በዳንሻ፣ በተርካን፣ በሁመራ፣ በሸራሮ፣ ማይጸብሪና እና ማይካድራ በከፊል እንዲሁም በአላማጣ ሙሉ በሙሉ የቴሌኮም አገልግሎት መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌኮም አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡
በአካባቢው በቴሌኮም መሰረተ ልማቶች...
“ሕወሓትና ኦነግ ሸኔ በዓለም ላይ ያለ አሸባሪ የሚሠራውን ሁሉ ሠርተዋል፤ በአሸባሪነት ለመፈረጅም መረጃዎች ከበቂ...
“ሕወሓትና ኦነግ ሸኔ በዓለም ላይ ያለ አሸባሪ የሚሠራውን ሁሉ ሠርተዋል፤ በአሸባሪነት ለመፈረጅም መረጃዎች ከበቂ በላይ ሞልተው ፈስሰዋል” የሕግ ምሁራን
ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2013 (አብመድ) መንግሥት ሕወሓትንና ኦነግ ሸኔን በአሸባሪነት ሊፈርጃቸው እንደሚገባ የሕግ ምሁራን መከሩ፡፡ በሕዝብ...
በማይካድራ ህይወታቸው ያለፉ ዜጎች ቁጥር ብዛት ሊጨምር እንደሚችል ተገለጸ፡፡
በማይካድራ ህይወታቸው ያለፉ ዜጎች ቁጥር ብዛት ሊጨምር እንደሚችል ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) በማይካድራ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈፃፀም እየመረመረ ያለው ቦርድ ያገኛቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡
መርማሪ ቦርዱ ሰሞኑን በማይካድራ ከተማ...
በሩዋንዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ800 ሽህ ብር በላይ ገቢ...
በሩዋንዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ800 ሽህ ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሩዋንዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በቦንድ ግዥና በስጦታ 807 ሽህ...








