‹‹ልጆቻችሁን ያርዳል፣ ከብቶቻችሁን ይነዳል፣ እምነት እና መሬት ይነጥቃል የተባለው ጦር ከተነገረለት በተቃራኒ ቆሞ አገኘነው››...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኮረምን በግራው አላማጣን በቀኙ አድርጎ መካከል ላይ በኩራት እና ግርማ ሞገስ የተሰየመ ጠመዝማዛ ተራራ ነው፤ ግራ ካሶ፡፡ ግራ ካሶ ታሪኩ ከግርማ ሞገሱ ይገዝፋል፡፡ የግራ ካሶ ታራራ ኮረም ላይ...
‹‹ከሃገር በላይ ክብር የለምና ሞቴን መርጨ ወደ ሚሳኤል ማስወንጨፊያው ግዳጅ አልገባም አልኳቸው›› ሻለቃ ዘላለም...
‹‹ከሃገር በላይ ክብር የለምና ሞቴን መርጨ ወደ ሚሳኤል ማስወንጨፊያው ግዳጅ አልገባም አልኳቸው›› ሻለቃ ዘላለም ብዙነህ
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 28/2013 ዓ.ም (አብመድ) ወታደር ለሃገር ክብር ዘብ፣ ለሕዝብ ፍቅር መስዋዕት እና ለቃል ኪዳን ፅናት የሚከፈልለት ሙያ ነው፤...
የወሰንና የማንነት ጥያቄዎች በሚነሱባቸው አካባቢዎች የዜጎች መብት ሊከበር እንደሚገባ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ...
የወሰንና የማንነት ጥያቄዎች በሚነሱባቸው አካባቢዎች የዜጎች መብት ሊከበር እንደሚገባ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አቅጣጫ አስቀመጠ።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 27/2013 ዓ.ም (አብመድ)
የብጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ባከሄደው መደበኛ ስብሰባው በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ...
የብፁዕ ዶክተር አቡነ ገብርኤል ስርአተ ቀብር ተፈጸመ።
የብፁዕ ዶክተር አቡነ ገብርኤል ስርአተ ቀብር ተፈጸመ።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 27/2013 ዓ.ም (አብመድ)
የሲዳማ ጌዲዮ እና ቡርጂ ዞኖች አህጉረ ስብከትን በሊቀ ጳጳስነት ያገለገሉት ብፁዕ ዶክተር አቡነ ገብርኤል ስርአተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ።
በቀብር ስነ-ስርአቱ...
ሰይጣን ምድራዊ ተልዕኮውን ያጠናቀቀ ይመስላል!
ሰይጣን ምድራዊ ተልዕኮውን ያጠናቀቀ ይመስላል!
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 26/2013 ዓ.ም (አብመድ)
ከተነገረው ያልተነገረው ይበዛል፣ አንዱ የክፋት ጥግ ሌላኛውን የተንኮል ድርጊት ያስንቃል፣ የፈፃሚው ሰው እኩይ ማንነት የግፍ በረዶ ተቀባዩን ብርታት ላየ ‹‹ላያስችል አይሰጥም›› የሚለውን የቀደምት አባባል ያፀናል፡፡...







