‹‹ አማርኛን በዓለም አቀፍ በተሸጠው እንግሊዘኛ ቋንቋ ደረጃ ማሰብ አለብን›› ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል...
‹‹ አማርኛን በዓለም አቀፍ በተሸጠው እንግሊዘኛ ቋንቋ ደረጃ ማሰብ አለብን›› ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
‹‹ ሀሳብን በነጻነት መግለፅ ድንጋይ ከመወርወር ያድናል›› አርቲስት አስቴር በዳኔ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 01/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያዊነትን ደጋግማ ትጠራለች፣ ስለ ኢትዮጵያ...
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በአዲስ አበባ በአሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ፡፡
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በአዲስ አበባ በአሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 01/2013 ዓ.ም (አብመድ) የፅኑ ህክምና ከገቡት ውስጥ 59 በመቶ ህይታቸው አልፏል።
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንዳሉት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ...
ሳምሪ የማይካድራዎቹ አካዙ !
ሳምሪ የማይካድራዎቹ አካዙ !
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በዘር ጭፍጭፋ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ዛሬ ታስበው ይውላሉ፡፡
በተለያዩ ሃገራት በስልጣን ላይ ያሉ ጽንፈኛ ፖለቲከኞች፣ አክራሪ የጎሳ መሪዎች፣ አማጽያን እና ሌሎች በፈጸሟቸው የዘር...
“እኩይ ተልዕኮ ተሸክሞ ሲንቀሳቀስ የነበረው የህወሓት ቡድን ተወግዶ መከበሩ ቀኑን ልዩ ያደርገዋል” ምክትል ጠቅላይ...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) የዘንድሮው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ህዝቦችን በማናከስ እኩይ ተልዕኮ ተሸክሞ ሲንቀሳቀስ የነበረው የህወሓት ቡድን ተወግዶ መከበሩ ልዩ እንደሚያደርገው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገልጸዋል።
15ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፤ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች...
15ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፤ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አገር አቀፍ ሲምፖዚየም መርሐግብር እየተካሄደ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) 15ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፤ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አገር አቀፍ ሲምፖዚየም መርሐግብር በአዲስ አበባ በመካሔድ ላይ ይገኛል።
በመርሐግብሩ ላይ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የህዝብ ተወካዮች...








