“ጉድ አለ ሰማይ ጉድ አለ መሬት ላልነበረ ሰው ይመስላል ተረት”

"ጉድ አለ ሰማይ ጉድ አለ መሬት ላልነበረ ሰው ይመስላል ተረት" ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) ላላዩት ተረት፣ ለሚሰሙት ውሸት፣ ለነበሩበት ምትሃት ይመስላቸዋል። ነጭ ጉም በተራራው ላይ ይትጎለጎላል። የአካባቢው ብርድ እጅ ያሳስራል። ተራራው እንኳን በጦርነት በሰላም...

በመተከል ዞን የአስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል እንዲቋቋም ውሳኔ መተላለፉን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በመተከል ዞን የአስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል እንዲቋቋም ውሳኔ መተላለፉን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአስቸኳይ ጊዜ አስተባባሪ ማዕከል ዘርፈ ብዙ ምላሽ ሰጪ ብሔራዊ ግብረ ኀይል በሃገሪቱ በተከሰቱ ሰብዓዊና ማኅበራዊ ቀውሶች ፈጣን...

የሀገር መከላከያ ሠራዊት ትህነግን በማስወገድ ያስመዘገበውን ድል በተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጠሩትን ግድያዎች በማስቆም ሊደግም እንደሚገባ...

የሀገር መከላከያ ሠራዊት ትህነግን በማስወገድ ያስመዘገበውን ድል በተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጠሩትን ግድያዎች በማስቆም ሊደግም እንደሚገባ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) ህገ ወጡ የትህነግ ቡድን በሃገር መከላከያ ሰራዊት ላይ በፈፀመው አስነዋሪ ድርጊት...

መተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ፣ በኩጂ ቀበሌ ታኅሣሥ 13/ 2013 ዓ.ም. በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ሰዎች...

መተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ፣ በኩጂ ቀበሌ ታኅሣሥ 13/ 2013 ዓ.ም. በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 207 መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ፣ በኩጂ...

“ሞትንና ቀውስን የሚደግሱልንን ለመመከት በጋራ ልንቆም ይገባል” ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

“ሞትንና ቀውስን የሚደግሱልንን ለመመከት በጋራ ልንቆም ይገባል” ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) “ሞትንና ቀውስን የሚደግሱልን እንዳሉ አይተናል፤ የምናየውና የምንሰማው አሰቃቂ ሆኖ ዳርቻ አልባ በመሆኑ ችግሩን ለመመከት በጋራ ልንቆም ይገባል” ሲሉ ፕሬዚዳት...