“የትምህርት ሴክተሩ ከሙስና የፀዳ እንዲሆን እየተሠራ ይገኛል” ትምህርት ሚኒስቴር
“የትምህርት ሴክተሩ ከሙስና የፀዳ እንዲሆን እየተሠራ ይገኛል” ትምህርት ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) የትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ 16ኛውን የፀረ ሙስና ቀንን አስመልክቶ ባዘጋጀው በድረክ የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ዶክተር) በትምህርት ሴክተሩ ላይ...
የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ በደመቀ ሁኔታ እንዲከበር ዝግጂት እየተደረገ ነው፡፡
የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ በደመቀ ሁኔታ እንዲከበር ዝግጂት እየተደረገ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) በጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች እና የጸጥታ አካላት በጋራ እየሠሩ ነው፡፡
በዚህ ዓመት የሚከበረው የጥምቀት...
“ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከአርባ ዓመታት በላይ በእቅድ፣በስልጠና እና በበጀት የተሸረበውን ሴራ መመከት የሚቻለው አንዱ ለአንዱ...
“ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከአርባ ዓመታት በላይ በእቅድ፣በስልጠና እና በበጀት የተሸረበውን ሴራ መመከት የሚቻለው አንዱ ለአንዱ ጋሻና መከታ በመሆን እንጂ አንዱ ሌላውን እንደ ጠላት በማየት አይደለም” የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌው፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) የገቢዎች...
“ጠይቄ አስጠየቄ እስኪ ልቋጠራት፣ የእነ ብረት አስጥል የእነ ንቦ ዘር ናት”
“ጠይቄ አስጠየቄ እስኪ ልቋጠራት፣
የእነ ብረት አስጥል የእነ ንቦ ዘር ናት”
ማኅጸነ ለምለም፣ ዙፋን ላይ ሆና የምትፈርድ፣ ሲርብ በእናት አንጄት የምታጎርስ፣ ሲከፋ የምትዳስስ፣ ሲታረዙ የምታለብስ፣ ሀገር ሲጠቃ የምትተኩስ ሴት ከወዴት አለች? ቢባል ከኢትዮጵያ ነው።
እንደ እናት ታዝናለች፣...
በቻግኒ ከተማ አስተዳደር ራንች መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች የመድኃኒት ድጋፍ እንዲቀርብ ጠየቁ፡፡
በቻግኒ ከተማ አስተዳደር ራንች መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች የመድኃኒት ድጋፍ እንዲቀርብ ጠየቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሥሥ 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ ከተማ አስተዳደር ራንች መጠለያ ጣቢያ የሰፈሩ ተፈናቃዮች ከመንግሥት የጤና ተቋማት የማያገኙትን መድኃኒት በግል...








