በገና ጨዋታ የለም ሎሌ ጌታ፤ በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ፡፡
በገና ጨዋታ የለም ሎሌ ጌታ፤ በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2013 ዓ.ም (አብመድ) የገና ጨዋታ መቸ እደተጀመረ የሚገልፅ ትክክለኛ መረጃ ባይኖርም ከክርስቶስ ልደት በፊት እረኞች በተለይ በበጋው ወቅት ከብት እየጠበቁ መስክ ላይ ይጫወቱት...
የወባ በሽታን እ.ኤ.አ በ2030 ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ብሔራዊ ወባን የማጥፋት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ እንቅስቀሴ...
የወባ በሽታን እ.ኤ.አ በ2030 ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ብሔራዊ ወባን የማጥፋት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ እንቅስቀሴ እየተደረገ መሆኑን ተገለፀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የወባ በሽታን በመከላከልና በመቆጣጠር ዙሪያ በተከናወነው ተግባር ውጤቶች መመዝገባቸውን...
ሀገር በቀል የግብረ-ገብ፣ የዜግነትና የሰላም እሴቶችን ያካተተ ስርዓተ-ትምህርት ለማዘጋጀት እየተሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሀገር በቀል የግብረ-ገብ፣ የዜግነትና የሰላም እሴቶችን ያካተተ ስርዓተ-ትምህርት ለማዘጋጀት እየተሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሥነምግባር የታነፀ ዜጋ ለመፍጠር ሀገር በቀል የግብረ-ገብ፣ የዜግነትና የሰላም እሴቶችን ያካተተ ሥርዓተ-ትምህርት ለማዘጋጀት ትምህርት ሚኒስቴር...
ብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ32ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን እጩ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ዛሬ...
ብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ32ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን እጩ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ዛሬ እያስመረቀ ነው።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል...
ሕዝቡ በተለያዩ ምክንያቶች ለችግር የተጋለጡ ወገኖችን በመርዳት በዓሉን እንዲያሳልፍ ጥሪ ቀረበ፡፡
ሕዝቡ በተለያዩ ምክንያቶች ለችግር የተጋለጡ ወገኖችን በመርዳት በዓሉን እንዲያሳልፍ ጥሪ ቀረበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሕዝቡ በሀገሪቱ በአንዳንድ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች፣ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝና በተለያዩ ምክንያቶች ኑሯቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ ወገኖችን በመርዳት የልደት በዓል...








