በበዓል ገበያ ከምግብ ዘይት በስተቀር የጎላ የዋጋ ጭምሪ እንደሌለ ሸማቾች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሀብታም ሽፈራው ትባላለች፤ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ናት፤ በዓልን መሰረት አድርጋ ግብይት ስትፈፅም ነው የገኘናት፤ ሀብታም እንደነገረችን ለበዓል የሚያስፈልጉ እንደ ዶሮ፣ እንቁላል፣ ቅቤ፣ ዘይትና መሰል ሸቀጦች አቅርቦቱ ጥሩ...
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ተመሥገን ጥሩነህ የልደት በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት...
ዳይሬክተሩ በይፋዊ ትስስር ገጻቸው ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ። የክርስቶስ ልደት እውነተኛ ዜናና የሐሰት ዜና የተፎካከሩበት ዜና ነው። መላዕክት እና የጥበብ ሰዎች ዓለምን የሚያድነው ንጉሥ ተወልዷል አሉ። ሄሮድስና አይሁድ ዓለምን የሚያድነው ንጉሥ ከቤተልሔም...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የልደት በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል፡፡
የዘንድሮውን የልደት በዓል የምናከብረው በዚህ ዓመት ያሳለፍነውን ፈታኝ ተጋድሎና ከፊታችን የሚጠብቀንን ወሳኝ ዕድል እያሰብን ነው። አሁን በፈተናና በዕድል መካከል እንገኛለን። ዓለምም የመጀመሪያውን የክርስቶስ ልደት ያከበረችው በፈተናና በዕድል መካከል ሆና...
በበጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት የሚሰማሩ ወጣቶች ለስልጠና ወደ ዩኒቨርሲቲዎች እየገቡ መሆኑን የሠላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ወጣቶች ሀገራዊ ተልዕኮዎችን ለማሳካት የማይተካ ሚና አላቸው ብሏል።
የወጣቶችን አቅም በመገንባት፣ ክህሎታቸውን ማዳበር እና እምቅ አቅማቸውን ለሀገር ግንባታ ማዋል ለነገ የማይተው ተግባር መሆኑን መንግሥት በፅናት እንደሚያምን...
የልደት በዓልን በሃሴት፤ኮሮናን በጥንቃቄ እናሳልፍ!
የልደት በዓልን በሃሴት፤ኮሮናን በጥንቃቄ እናሳልፍ!
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2013 ዓ.ም (አብመድ) ዛሬም የኮሮናቫይረስ ብዙ ሰዎችን ለልደት በዓል ሳይደርሱ ህይወታቸውን አሳጥቷል፡፡ አሁንም በኮሮናቫይረስ ላለመያዝ ጥንቃቄ ማድረግ የግድ ሆኗል፡፡ በኮሮና ምክንያት በዓለም ላይ ከ1 ሚሊዮን 8 መቶ...








