‹‹ግራካሱ ልውጣ ዳገቱን አልፌ፣ የእናት ጡት ማለት ነው የኮረም ኮረፌ››
‹‹ግራካሱ ልውጣ ዳገቱን አልፌ፣
የእናት ጡት ማለት ነው የኮረም ኮረፌ››
ባሕር ዳር፡ ጥር 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) የግራ ካሱ ተራራ በኩራት ቆሟል፡፡ በአላማጣ የነበረችው ሞቃት ፀሐይ በግራ ካሱ የለችም፡፡ ሙቀቷን ያ አስፈሪ ተራራ ወስዶባታል፡፡ አካባቢው ቀዝቃዛ ሆኗል፡፡...
አገርን ለመበታተን አቅደው በመከላከያ ሠራዊት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ያደረጉ ዋነኛ የጁንታው አመራሮች በቁጥጥር ስር...
አገርን ለመበታተን አቅደው በመከላከያ ሠራዊት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ያደረጉ ዋነኛ የጁንታው አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
አገርን ለመበታተን አቅደው በመከላከያ ሠራዊት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ያደረጉ አሸባሪዎችና ዋነኛ የጁንታው አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ከአገር መከላከያ ሠራዊቱን በማስከዳት ተግባር...
በጃንሜዳ ከ5 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዳያን የማዕድ ማጋራት መርሐ-ግብር ተካሄደ፡፡
በጃንሜዳ ከ5 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዳያን የማዕድ ማጋራት መርሐ-ግብር ተካሄደ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) በጃንሜዳ ከ5 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የጎዳና ተዳዳሪዎችና ነዳያን የማዕድ ማጋራት መርሐ-ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ ለበጎ ሥራው ድጋፍ ያደረጉ የቤተክርስቲያን...
“ለኢትዮጵያዊያን የሚበጀው አብሮ መኖር፣ መተሳሰብ እና አንዱ ለሌላው ጥላ መሆን እንጂ ማሳደድ አይደለም” ፕሮፌሰር...
“ለኢትዮጵያዊያን የሚበጀው አብሮ መኖር፣ መተሳሰብ እና አንዱ ለሌላው ጥላ መሆን እንጂ ማሳደድ አይደለም” ፕሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ
ባሕር ዳር፡ ጥር 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የተፈጠረው የፀጥታ ችግር ብዙዎችን ለሞት ዳርጓል፤ ከ105 ሽህ...
የዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሙዚየምና የባሕል ማዕከል
የዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሙዚየምና የባሕል ማዕከል
እየተመረቀ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) የዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሙዚየምና የባሕል ማዕከል የሚገኘው በጥንታዊቷና ታሪካዊቷ ከተማ በአንኮበር ነው፡፡ በ333 ዓ.ም የተመሠረተችው አንኮበር ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የበርካታ...








