መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደውን ህግ የማስከበር እርምጃ መጠናቀቅን ተከትሎ በወቅቱ በአፋጣኝ የመልሶ ማቋቋም መርሀ...

መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደውን ህግ የማስከበር እርምጃ መጠናቀቅን ተከትሎ በወቅቱ በአፋጣኝ የመልሶ ማቋቋም መርሀ ግብር በመንደፍ ወደተግባር መግባቱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ)...

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመተከል ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመተከል ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዙር ድጋፉ በድርቆሽ መልክ የተዘጋጀ እንጀራ ለደራሽ ምግብነት በፍጥነት እንዲውል ወደ ቦታው እያጓጓዘ ነው፡፡ በቀጣይነትም የችግሩ ሥር ነቀል...

በምስራቅ ሸዋ ዞን በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ፡፡

በምስራቅ ሸዋ ዞን በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በ20 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው 'ኢፈ ሊበን'...

“የዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሙዚየምና የባሕል ማዕከል በፍጥነት የተሟላ አገልግሎት እንዲሰጥ የክልሉ መንግሥት በልዩ...

“የዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሙዚየምና የባሕል ማዕከል በፍጥነት የተሟላ አገልግሎት እንዲሰጥ የክልሉ መንግሥት በልዩ ትኩረት ይሠራል” የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሸዋ የኢትዮጵያ የስልጣኔ መሠረት የተጠነሰሰባት ማዕከላዊ ሥፍራ ናት። ለዚህም...

ከ5 ሚሊዮን በላይ ወጣቶችን ተሣታፊ ያደርጋል የተባለ የምክንያታዊ ወጣቶች መድረክ ተጀመረ።

ከ5 ሚሊዮን በላይ ወጣቶችን ተሣታፊ ያደርጋል የተባለ የምክንያታዊ ወጣቶች መድረክ ተጀመረ። ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ የሚያስተባብሩት ይህ መድረክ በቀጣይ በሁሉም ከተማ አስተዳደሮች ይካሄዳል ተብሏል። በዚህም...