አዲሱ የኮሮናቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ጥንቃቄ እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
አዲሱ የኮሮናቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ጥንቃቄ እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2013 (ኢዜአ) በአንዳንድ ሀገራት እየታየ ያለው አዲስ የኮሮናቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ አስፈላጊው ጥንቃቄ እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
ከመስከረም 2013 ዓ.ም ጀምሮ...
“ሱዳን በድንበር አካባቢ የምታደርገውን ሕገወጥ እንቅስቃሴ ቀጥላለች” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
“ሱዳን በድንበር አካባቢ የምታደርገውን ሕገወጥ እንቅስቃሴ ቀጥላለች” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሱዳን በኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ የምታደርገውን ሕገወጥ እንቅስቃሴ መቀጠሏን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ።
ቃል አቀባዩ በአገሪቷ...
የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባ ምርትን የመተካት ሙሉ አቅም እንዳላቸው የንግድና...
የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባ ምርትን የመተካት ሙሉ አቅም እንዳላቸው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በሙሉ አቅማቸው ወደ ስራ ሲገቡ ወደ ሀገር ውስጥ...
“ስብሀት ነጋ በዚህ መልኩ በቁጥጥር ስር መዋሉ የኢትዮጵያን ህዝብ በድሎ በሰላም መተኛት እንደማይቻል የሚያስተምር...
"ስብሀት ነጋ በዚህ መልኩ በቁጥጥር ስር መዋሉ የኢትዮጵያን ህዝብ በድሎ በሰላም መተኛት እንደማይቻል የሚያስተምር ነው" አቶ ሊላይ ኃይለማርያም የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ አመራር
ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጁንታው ቁንጮ ስብሀት ነጋ በዚህ መልክ...
የቅራቅርንና የማይጸብሪን የጦር ግምባር በመምራት ድል ያደረጉት የ33ኛ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ኮሌኔል አለምነው...
የቅራቅርንና የማይጸብሪን የጦር ግምባር በመምራት ድል ያደረጉት የ33ኛ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ኮሌኔል አለምነው ሞላ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ)
አሸባሪው ትህነግ በሀገርና በመከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረሰውን ክህደት በመመከት የጁንታውን ከፍተኛ...








