ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችው መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችው መልዕክት አስተላልፈዋል።
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀት በዓል ስናከብር የግድ ሁለት ነገሮችን እናስታውሳለን። የመጀመሪያው በዓሉ የትኅትና በዓል መሆኑን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በዓሉ የለውጥ በዓል መሁኑን...
ዳያስፖራው ተሳትፎ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር ነው፡፡
ዳያስፖራው ተሳትፎ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) በዳያስፖራው ተሳትፎ ከደረጃ በታች የሆኑ ትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ።
ኤጀንሲው የዳያስፖራውን የበጎ...
የፖለቲካ ሽግግሩ በታሰበው ልክ ለውጥ እያመጣ አለመሆኑን የፖለቲካ ምሁራን ተናገሩ።
የፖለቲካ ሽግግሩ በታሰበው ልክ ለውጥ እያመጣ አለመሆኑን የፖለቲካ ምሁራን ተናገሩ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታና በህዝቦች መካከል አብሮነትን መገንባት ላይ ዓላማ ያደረገ የውይይት መድረክ በባሕርዳር እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የምሁራን፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣...
ኢትዮጵያን በቀጣይ 10 ዓመታት የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ ተመራቂ ተማሪዎች በሀገሪቱ ልማት በመሳተፍ የድርሻቸውን...
ኢትዮጵያን በቀጣይ 10 ዓመታት የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ ተመራቂ ተማሪዎች በሀገሪቱ ልማት በመሳተፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ የጠቅላይ ሚንስትሩ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ...
የጥምቀት በዓል በጎንደር ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ...
የጥምቀት በዓል በጎንደር ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) በጎንደር የጥምቀት በዓልን ለማክበር ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ የሚመጡ እንግዶችን የከተማዋ ነዋሪዎች መቀበል ጀምረዋል፡፡
በዓሉ...








