በአበርገሌ ወረዳ በቢዛን ወንዝ ላይ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የድልድይ ግንባታ ተጀመረ፡፡
በአበርገሌ ወረዳ በቢዛን ወንዝ ላይ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የድልድይ ግንባታ ተጀመረ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አበርገሌ ወረዳ ነይረ አቑ ከተማን ከፃላሪ ቀበሌ የሚያገናኝ ሰባት ነጥብ ሰባት...
ህወሓት ባለፉት ዓመታት የዘራውን ጥላቻ በማስተካከል የአማራና የትግራይ ህዝቦች የቀደመ አብሮነትን ማስቀጠል እንደሚገባ የጠለምት...
ህወሓት ባለፉት ዓመታት የዘራውን ጥላቻ በማስተካከል የአማራና የትግራይ ህዝቦች የቀደመ አብሮነትን ማስቀጠል እንደሚገባ የጠለምት ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) ህወሓት በሰበከው "የጨቋኝ ተጨቋኝ" የሀሰት ትርክት አብረው ለዘመናት በኖሩ የአማራና የትግራይ ህዝቦች...
“የዲቾቶ ድንበር ተሻጋሪ የጭነት ተሽከርካሪዎች ተርሚናል ለጂቡቲና ኤርትራ ወደቦች አማካኝ ቦታ መገንባቱ ጉልህ ፋይዳ...
“የዲቾቶ ድንበር ተሻጋሪ የጭነት ተሽከርካሪዎች ተርሚናል ለጂቡቲና ኤርትራ ወደቦች አማካኝ ቦታ መገንባቱ ጉልህ ፋይዳ አለው” ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ
ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) ለጂቡቲና ኤርትራ ወደቦች አማካኝ ቦታ የተገነባው በአፋር ክልል 'የዲቾቶ ድንበር ተሻጋሪ...
መንግስት በትግራይ ክልል የታወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመጠቀም የመተከል ዞን የጸጥታ ችግርን አንዲፈታ ምክር...
መንግስት በትግራይ ክልል የታወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመጠቀም የመተከል ዞን የጸጥታ ችግርን አንዲፈታ ምክር ቤቱ አሳሰበ።
ባሕር ዳር ፡ ጥር 13/2013 ዓ.ም (አብመድ)
መንግስት በትግራይ ክልል የታወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመጠቀም የመተከል ዞን የጸጥታ ችግርንም ሊፈታ...
የጎንደር ከተማንና አካባቢዋን የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለማድረግ ያለመ ውይይት ከባለሀብቶች እና ከአጋር አካላት ጋር እየተካሄደ...
የጎንደር ከተማንና አካባቢዋን የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለማድረግ ያለመ ውይይት ከባለሀብቶች እና ከአጋር አካላት ጋር እየተካሄደ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) ውይይቱ የከተማዋን እና የአካባቢውን ዕምቅ የኢንቨስትመንት አማራጭ በማሳየት ዓልሚዎች የአካባቢውን የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ለመለወጥ...








