ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር በኃይል በመዝለቅ ምንጊዜም ቢሆን የሚቆጫትን ስህተት መስራቷን ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ...
ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር በኃይል በመዝለቅ ምንጊዜም ቢሆን የሚቆጫትን ስህተት መስራቷን ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ አስታወቁ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውኃ ጉዳይ ተመራማሪ ፕሮፌሰር...
‹‹በቅዱሳን ምድር ረቂቅ ምስጢር››
‹‹በቅዱሳን ምድር ረቂቅ ምስጢር››
ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከጥንት ጀምሮ ለሊት በሰዓታቱ፣ ነግ በኪዳኑ፣ ሰርክ በምህላው አምልኮተ እግዚአብሔር ይፈጸምበት የነበረ፣ በአሁኑ ዘመን ድንቅ የጥበብ አሻራ ያረፈበትንና 55 ፍልፍል ዋሻዎች የሚገኙበትን የደብረ ከርቤ ዳግማዊ...
የደቡብ ዕዝ ለወልድያ ከተማ ነዋሪዎች እውቅና ሰጠ።
የደቡብ ዕዝ ለወልድያ ከተማ ነዋሪዎች እውቅና ሰጠ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል አባላትና ሙያተኞች ለወልድያ ከተማ ነዋሪዎች የእውቅናና የምስጋና ፕሮግራም አቅርቧል።
መንግሥት በወሠደው ሕግ በማስከበር ዘመቻ ወቅት...
ጋዜጠኛ ፍስሃ ተገኝ በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ያሰባሰበውን የ450 ሽህ...
ጋዜጠኛ ፍስሃ ተገኝ በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ያሰባሰበውን የ450 ሽህ ብር ድጋፍ ገቢ አደረገ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) የስፖርት ጋዜጠኛ ፍስሃ ተገኝ በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ በተለያዩ ምክንያቶች...
‹‹የኢትዮጵያን አፈር ጭረው፣ ልጅ አሳድገው፣ ተምሮ ሀገርና ቤተሰብ ይቀይርልናል የሚሉ ዜጎች በገዛ መሬታቸው ላይ...
‹‹የኢትዮጵያን አፈር ጭረው፣ ልጅ አሳድገው፣ ተምሮ ሀገርና ቤተሰብ ይቀይርልናል የሚሉ ዜጎች በገዛ መሬታቸው ላይ መጤ ተብለው ሲገደሉ ሲሳደዱ፣ መስማትና ማዬት ያማል›› ታማኝ በየነ
ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ላይ የተገኘው...








