በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ያተኮረ ውይይት በደቡብ ኮሪያ ከሚገኙ የንግድ ኩባንያዎች ጋር ተደረገ፡፡
በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ያተኮረ ውይይት በደቡብ ኮሪያ ከሚገኙ የንግድ ኩባንያዎች ጋር ተደረገ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር “በ2021 የኢትዮጵያ-ኮሪያ የንግድ ውይይት” የሚል ርእስ በሀገራቱ የንግድ...
እውነተኛ የፌዴራሊዝም ሥርዓት መተግበር የሚያስችል ማዕከል እያቋቋመ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ፡፡
እውነተኛ የፌዴራሊዝም ሥርዓት መተግበር የሚያስችል ማዕከል እያቋቋመ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የተለያዩ ተግባራት ቢያከናውንም በፌዴራል ሥርዓትና በሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓት አረዳዱ የበለጸገ ማኅበረሰብ ከመፍጠር አንጻር ብዙ መሥራት...
በኢትዮጵያ ግብርና ላይ ትኩረት ያደረገ የኢንቨስትመንት ትውውቅ በኔዘርላንድ ተካሄደ፡፡
በኢትዮጵያ ግብርና ላይ ትኩረት ያደረገ የኢንቨስትመንት ትውውቅ በኔዘርላንድ ተካሄደ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኔዘርላንድ ሄግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዲስ አበባ ከሚገኘው የኔዘርላንድ ኤምባሲ ጋር በመተባበር “ትኩረት ለኢትዮጵያ የግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፍ” በሚል ርእስ በበይነ መረብ...
“የሚያዛልቀን አማራን የምታከብርና አማራም የሚከበርባት ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያን የሚያከብርና ኢትዮጵያም የምትከብርበት አማራ መገንባት ነው” አቶ...
"የሚያዛልቀን አማራን የምታከብርና አማራም የሚከበርባት ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያን የሚያከብርና ኢትዮጵያም የምትከብርበት አማራ መገንባት ነው" አቶ ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር፡ ጥር 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር የነበሩት ተመሥገን ጥሩነህ በባሕር ዳር አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል። የአሁኑ የብሔራዊና...
የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ እና የፌደራል መሬት ባንክ ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ...
የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ እና የፌደራል መሬት ባንክ ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 20/2013ዓ.ም (አብመድ) ስምምነቱ በዋናነት የኮርፖሬሽኑን መሰረተ-ልማት ወደ ዲጂታል ስርዓት እንዲገባ የማድረግ እና የሳይበር ልማት ስትራቴጂክ ፍኖተ...








