የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤው የተለያዩ የውሳኔ ሃሳቦችን...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤው የተለያዩ የውሳኔ ሃሳቦችን አጸደቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው የሕግ፣ ፍትሕና ዲሞክራሲ...

“እንዲህ ብዙ ሆናችሁ እንደአንድ ስትታዩ ታምራላችሁ” ዶክተር ሂሩት ካሳው

“እንዲህ ብዙ ሆናችሁ እንደአንድ ስትታዩ ታምራላችሁ” ዶክተር ሂሩት ካሳው ባሕር ዳር፡ ጥር 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) ዓመታዊ የቅዱስ መርቆሪዎስ ክብረ በዓል በጥንታዊቷ የደብረ ታቦር ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ ከባህላዊው የፈረስ ትርዒት ጋር የጠበቀ ቁርኝት እንዳለው የሚነገርለት በአጅባር...

የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታው ተጠናቅቆ ጥር 30/2013 ዓ.ም ሊመረቅ ነው፡፡

የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታው ተጠናቅቆ ጥር 30/2013 ዓ.ም ሊመረቅ ነው፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኩ ለሺዎች የሥራ እድል ከመፍጠር ባሻገር የአካባቢዉን ግብርና በማዘመን ታላቅ ሀገራዊ ጥቅም የሚያስገኝ እንደሆነም ተጠቁሟል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል...

ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ስደተኞችን ተቀብላ የምታስተናግድ ግንባር ቀደም ሀገር መሆኗን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት...

ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ስደተኞችን ተቀብላ የምታስተናግድ ግንባር ቀደም ሀገር መሆኗን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፍሊፖ...

አጅባር ተጨነቀች፣ ቀደምቷ ከተማ በደስታ ዘለለች!

አጅባር ተጨነቀች፣ ቀደምቷ ከተማ በደስታ ዘለለች! ባሕር ዳር ፡ ጥር 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሩቅ በሚያስበው ንጉሥ ሩቅ የታሰበባት፣ ዘመናዊነት የተጀመረባት፣ ጀግኖች የተወለዱባት፣ ሃይማኖት የታነፀባት፣ ታንፆም የፀናባት፣ መለኮት በተገለጠበት ቅዱስ ሥፍራ ሥም የወረሰች፣ ሌሎች ሳይዘምኑ ዘመናዊነትን...