አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጄሪያ የመድኃኒት ማምረቻ ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በኢትዮጵያ መሰማራት በሚያስችሉ ጉዳዮች...

አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጄሪያ የመድኃኒት ማምረቻ ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በኢትዮጵያ መሰማራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአልጄሪያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጄሪያ የመድኃኒት ማምረቻ ዘርፍ ከፍተኛ የገበያ ድርሻ...

የደብረብርሃን-አንኮበር አስፋልት መንገድ ግንባታ ለምን ዘገየ? መፍትሔውስ?

የደብረብርሃን-አንኮበር አስፋልት መንገድ ግንባታ ለምን ዘገየ? መፍትሔውስ? ባሕር ዳር፡ የካቲት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) ታኅሳስ/2011 ዓ.ም የተጀመረው የደብረ ብርሃን - አንኮበር የአስፋልት መንገድ ግንባታ አፈጻጸም 65 በመቶ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ በ1 ቢሊዮን ብር ወጪ ግንባታው...

‹‹ለሀገራዊ ሰላም እና ልማት የአማራ ክልል መንግሥት እና ህዝብ ግንባር ቀደም ሆኖ ይቀጥላል›› ርዕሰ...

‹‹ለሀገራዊ ሰላም እና ልማት የአማራ ክልል መንግሥት እና ህዝብ ግንባር ቀደም ሆኖ ይቀጥላል›› ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር፡ የካቲት 01/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከሀገራዊ ለውጡ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረው ኢ-ፍትሐዊ የምጣኔ ሃብት እና መሰረተ ልማት...

“አይዞሽ አሞራ አይዞሽ ጭልፊት ፣ ቃኘው ሻለቃ አልፏል ከፊት”

"አይዞሽ አሞራ አይዞሽ ጭልፊት ቃኘው ሻለቃ አልፏል ከፊት" ባሕር ዳር ፡ የካቲት 01/2013 ዓ.ም (አብመድ) ዓለም ተደመመ፣ ጠላትም ገረመው፣ ጀግንነታቸው ወደር የሌለውን አየና አደነቀ። ተደነቀ ። በዝናቸው ተጨነቀ። በግርማቸው ተሸማቀቀ። በሞገዳቸው ወደ ኋላ ራቀ። በጥይታቸው በየተራ ወደቀ።...

አቢዮተኛው የብርዕር ሰው ሲታወስ!

አቢዮተኛው የብርዕር ሰው ሲታወስ! ባሕር ዳር ፡ ጥር 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው የሙሉ ስዓት ደራሲ፣ የተባ ብዕረኛ፣ ተወዳጅ ጋዜጠኛ፣ ብርቱ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች፣ የድምፅ አልባዎች ድምፅ፣ የነበረበትን ዘመን በብዙው የቀደመ ኢትዮጵያዊ ነበር፡፡ የነገስታት ኀይል የማያስፈራው፣...