ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም የተገነባው ጤና ጣቢያ ተመረቀ።

ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም የተገነባው ጤና ጣቢያ ተመረቀ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት ወረዳ ለ3 ዓመታት ተቋርጦ የቆየን ጤና ጣቢያ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ያሉ የአካባቢው ተወላጆች ቴሌግራምን...

አድማስ ሁለገብ የገበሬዎች የኅብረት ሥራ ማኀበራት ዩኒዬን ወጣቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ እያደረገ ነው።

አድማስ ሁለገብ የገበሬዎች የኅብረት ሥራ ማኀበራት ዩኒዬን ወጣቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ እያደረገ ነው። ባሕር ዳር፡ የካቲት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) አድማስ ሁለገብ የገበሬዎች የኅብረት ሥራ ማኀበራት ዩኒዬን ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና ማስልጠኛ ተቋማት በተለያዩ የሙያ መስኮች ለተመረቁ ወጣቶች...

“ኢትዮጵያ እና ሱዳን ብሔራዊ ጥቅሞቻቸውን አስከብረው በትብብር ከመሄድ የተሻለ አማራጭ የላቸውም” ሱዳናዊ ፕሮፌሰር ሙሃመድ...

“ኢትዮጵያ እና ሱዳን ብሔራዊ ጥቅሞቻቸውን አስከብረው በትብብር ከመሄድ የተሻለ አማራጭ የላቸውም” ሱዳናዊ ፕሮፌሰር ሙሃመድ ሳላህ ባሕር ዳር ፡ የካቲት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ እና ሱዳን በሀገረ መንግሥት ግንባታ አያሌ የሚባል ዘመን ባለቤቶች ናቸው፡፡ የሁለቱ ሀገራት...

‹‹በግፍ አይዘምቱም ከተዘመተባቸው አይረቱም››

‹‹በግፍ አይዘምቱም ከተዘመተባቸው አይረቱም›› ባሕር ዳር፡ የካቲት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) ‹‹ማስተማሪያም አታድርገኝ ማስተማሪያም አትንሳኝ›› የሚለው ድንቅ የኢትዮጵያዊያን አባባል ለኢትጵያ ጠላቶች አልተገለጠላቸውም፡፡ የኢትዮጵያ ጠላቶች ከተሸናፊዎቹ አይማሩም፤ እሳት እንደሚያቃጥል እያዩ ወደ እሳት ይወርዳሉ፣ በእሳት ተቃጥለው ሳይመለሱ ይቀራሉ፡፡ ኢትዮጵያ...

በገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሰጣቸው ስልጠና በታክስ አስተዳደሩ እየተፈጠሩ ያሉትን የወንጀል ድርጊቶች...

በገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሰጣቸው ስልጠና በታክስ አስተዳደሩ እየተፈጠሩ ያሉትን የወንጀል ድርጊቶች ለመከላከል እንደሚረዳቸው ሕግ አስከባሪዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) በገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከባለድርሻ አካላት ጋር በገቢ...