ስለ ቃፍታ ሁመራ በጥቂቱ
ስለ ቃፍታ ሁመራ በጥቂቱ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) ቃፍታ ሁመራና አካባቢው በውስጡ ልዩ ልዩ አዕዋፋት ዝርያዎችንና የዱር እንስሳትን የያዘ እጅግ ውብ መልከዓምድር ነው፡፡ ባለፉት ዓመታት ደግሞ በሕገ ወጡ ትህነግ ተይዞ በአግባቡ ሳይለማ መቆየቱን...
‹‹የጌታቸው ልጅ የመኳንንቱ ፣ የሙሉነሽ ልጅ የወይዘሮይቱ ፣ ክላሽ ማራኪ ከነ ጥይቱ››
‹‹የጌታቸው ልጅ የመኳንንቱ
የሙሉነሽ ልጅ የወይዘሮይቱ
ክላሽ ማራኪ ከነ ጥይቱ››
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) መተረጌስ ሲያጎራ፣ ጥይት እንደ በረዶ ሲዘራ፣ ጦርነቱ ሲግል፣ በለው፣ ውጋው ፣ ጣለው ሲባባል ልብ ይፈተናል፡፡ በዚያ ፈታኝ ጊዜ ወደ ጦር ሜዳ...
ለአፍሪካ ነፃነት-የኢትዮጵያ ተምሳሌት
ለአፍሪካ ነፃነት-የኢትዮጵያ ተምሳሌት
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) በዓለማችንን የፖለቲካ ኀይል አሰላለፍ የታላላቆቹ ትኩረት ከዚህ አካባቢ ለአፍታ እንኳን አይጠፋም፡፡ ቦታውን የሚፈልጉት የጥንት አውሮፓዊያን በቅኝ ግዛት አያት ቅድመ አያቶቻችንን ከቀያቸው ፈቀቅ ለማድረግ ያላደረጉት ጥረት አልነበረም፡፡...
በቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ ፓርቲዎች ለሰብዓዊ መብቶች መከበር ቁርጠኛ እንዲሆኑ ተጠየቀ፡፡
በቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ ፓርቲዎች ለሰብዓዊ መብቶች መከበር ቁርጠኛ እንዲሆኑ ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ለምርጫ 2013 ሊከበሩ እና ሊፈጸሙ የሚገባቸውን “ባለ 6 ነጥብ የሰብዓዊ መብቶች አጀንዳ” አውጥቷል፡፡
ኮሚሽኑ ለ6ኛው...
“ለዓመታት የሲዳማ ሕዝብ የክልልነት ጥያቄ ለመለሱት የለውጡ መሪዎች ምስጋና ይገባቸዋል” የሲዳማ ክልል ርእስ መሥተዳድር...
"ለዓመታት የሲዳማ ሕዝብ የክልልነት ጥያቄ ለመለሱት የለውጡ መሪዎች ምስጋና ይገባቸዋል" የሲዳማ ክልል ርእስ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሲዳማ ክልል የመንግሥት ምሥረታ ሥነ ሥርዓት በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመንግሥት ምሥረታው ሥነ...








