ʺአርፎ ያልተኛበት ተስፋና ድካሙ ፣ ሊፈታ ነው መሰል የቴዎድሮስ ህልሙ”

ʺአርፎ ያልተኛበት ተስፋና ድካሙ ሊፈታ ነው መሰል የቴዎድሮስ ህልሙ" ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) እመቤቷ ተዋበች መልካም ልጅ ወለደች፣ በፍቅር አሳደገች፣ በጥበብ አነፀች፣ ራዕይ አሰነቀች፣ ጥበባትን እንዲመረምር መብራት ሆነች፡፡ ኃያሉ ሠው በቋራ ተነሳ፡፡ ራዕዩ ሩቅ፣...

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ አመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ አመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ አመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የአዲስ...

ኢትዮጵያ በውስጣዊ ጉዳዮቿ የማንንም ሀገር ጣልቃ ገብነት እንደማታስተናግድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ኢትዮጵያ በውስጣዊ ጉዳዮቿ የማንንም ሀገር ጣልቃ ገብነት እንደማታስተናግድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳምንታዊ የሀገሪቱን ምጣኔ ሃብታዊ፣ ፖለቲካዊ እና የፐብሊክ ዲፕሎማቲክ ሥራዎች በሚመለከት ለብዙኃን መገናኛ ተቋማት መግለጫ...

“የነፃነት ምልክት የሆን ሕዝቦች በህገወጥ ዝውውር የማይመጥነን ድርጊት እያስተናገድን ነው” የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና...

"የነፃነት ምልክት የሆን ሕዝቦች በህገወጥ ዝውውር የማይመጥነን ድርጊት እያስተናገድን ነው" የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ባሕር ዳር: የካቲት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሠራተኛና ማኀበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰው የመነገድና ሰውን በህገወጥ መንገድ ድንበር...

አለቃ አጽመ ጊዮርጊስ – የተሳሳተውን የውጫሌ ውል የመረመሩ ጀግና ኢትዮጵያዊ

አለቃ አጽመ ጊዮርጊስ - የተሳሳተውን የውጫሌ ውል የመረመሩ ጀግና ኢትዮጵያዊ ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2013 ዓ.ም (አብመድ) አለቃ አጽመ ጊዮርጊስ የውጫሌ ውል ጣልያንኛ ትርጉም ኢትዮጵያን ጥገኛ በማድረግ ዓላማ ላይ የተመሠረተ እንደሆነ ቀድመው የተረዱ ሊቅ ናቸው፡፡ አጤ...