በአሜሪካ የሚገኘው ወንፈል የተሰኘ ተራድዖ ድርጅት ከ900 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ለህሙማን የኦክስጂን መርጃ...
በአሜሪካ የሚገኘው ወንፈል የተሰኘ ተራድዖ ድርጅት ከ900 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ለህሙማን የኦክስጂን መርጃ አገልግሎት የሚሰጥ መሣሪያ ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) ድጋፉን ያሰባሰበው የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ነው። የተደረገው ድጋፍ በክልሉ...
‹‹በቤተ ጊዮርጊስ የሚሠራው መጠለያ ሲያስፈልግ እንደ ድንኳን ሆኖ የሚሸበለል ሲያስፈልግ ደግሞ የሚዘረጋ እንዲሆን እየተጠናበት...
‹‹በቤተ ጊዮርጊስ የሚሠራው መጠለያ ሲያስፈልግ እንደ ድንኳን ሆኖ የሚሸበለል ሲያስፈልግ ደግሞ የሚዘረጋ እንዲሆን እየተጠናበት ነው፡፡›› የፌዴራል ቅርስና ጥበቃ ባልስልጣን
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) የፌዴራል ቅርስና ጥበቃ ባልስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ 229 ሺህ 370 ለሚሆኑ የከተማዋ ነዋሪዎች የሥራ እድል መፍጠሩን...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ 229 ሺህ 370 ለሚሆኑ የከተማዋ ነዋሪዎች የሥራ እድል መፍጠሩን አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ እድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ የ2013 በጀት ዓመት...
ካራ ማራን ስናስታውስ፡፡
ካራ ማራን ስናስታውስ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ በየዘመናቱ ከውስጥም ከውጭም የማይተኙላት በርካቶች ናቸው፡፡ የዛሬ 42 ዓመታት ወደኋላ በምናብ ብንጓዝ እንኳን በዚህ ወቅት ጦርነት ውስጥ ነበረች፡፡ ሃይልን ፈጣን የመፍትሄ አማራጭ አድርጎ በመጠቀም የሚታሙት...
ለ2013/14 የምርት ዘመን የሚውል ከ656 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አርሶ አደሮች መሰራጨቱን...
ለ2013/14 የምርት ዘመን የሚውል ከ656 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አርሶ አደሮች መሰራጨቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ግብዓት አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መንግሥቱ ተስፋ እንደገለፁት በዘንድሮው...








