“እየተከለሰ ያለው የኢትዮጵያ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ረቂቅ ሰነድ የግሉ ዘርፍ በቴክኖሎጂና የመሪነት ሚና...

"እየተከለሰ ያለው የኢትዮጵያ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ረቂቅ ሰነድ የግሉ ዘርፍ በቴክኖሎጂና የመሪነት ሚና እንዲኖረው የሚያስችል ነው " የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አህመዲን መሀመድ(ዶ.ር) ባሕር ዳር፡ መጋቢት 01/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና...

«የሱዳን ሕዝብ አልሲሲን የተቃወማቸው ግብጽ ፍላጎቷን በሱዳን ለማስፈጸም እያሴረች መሆኑን በመገንዘብ ነው» አቶ ሀሊ...

«የሱዳን ሕዝብ አልሲሲን የተቃወማቸው ግብጽ ፍላጎቷን በሱዳን ለማስፈጸም እያሴረች መሆኑን በመገንዘብ ነው» አቶ ሀሊ ያሂያ ሱዳናዊ የሚዲያ ባለሙያና የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተንታኝ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 01/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሱዳን ሕዝብ ፕሬዚዳንት አልሲሲን የተቃወማቸው ግብፅ ፍላጎቷን...

“የኢትዮጵያ መንግሥት የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝብ መብቶች ኮሚሽን ከኢሰመኮ ጋር በመተባበር በትግራይ ያለውን የሰብዓዊ መብት...

“የኢትዮጵያ መንግሥት የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝብ መብቶች ኮሚሽን ከኢሰመኮ ጋር በመተባበር በትግራይ ያለውን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እንዲያጣራ ፈቃደኛ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሕር ዳር: የካቲት 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ...

“አንድነት ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ በዋሽንግተን ዲሲና በኒውዮርክ ግዛቶች ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ ነው፡፡

"አንድነት ለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሀሳብ በዋሽንግተን ዲሲና በኒውዮርክ ግዛቶች ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) "አንድነት ለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሀሳብ ነገና ከነገ በስቲያ በዋሽንግተን ዲሲና በኒውዮርክ ግዛቶች ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑን...

በምርጫ ወቅት ዳኞች በመርሕ ላይ ተመስርተው ተገቢውን የዳኝነት አገልግሎት እንዲሰጡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ...

በምርጫ ወቅት ዳኞች በመርሕ ላይ ተመስርተው ተገቢውን የዳኝነት አገልግሎት እንዲሰጡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አብዬ ካሳሁን አሳሰቡ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) የምርጫ ክርክር ሂደቶች በሚመሩበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለዳኞች በባሕር ዳር...