“በሰላም ማስከበር ላይ የተሠማራው ሠራዊታችን ዛሬም እንደ ትላንቱ የአባቶቹን አደራ ተወጥቶ አኩሪ ገድሉን ለትውልድ...

"በሰላም ማስከበር ላይ የተሠማራው ሠራዊታችን ዛሬም እንደ ትላንቱ የአባቶቹን አደራ ተወጥቶ አኩሪ ገድሉን ለትውልድ ማስተላለፍ አለበት" ሜጀር ጀነራል መሐመድ ተሰማ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል መሐመድ ተሰማ በደቡብ ሱዳን...

ከ610 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጡ ምርቶችን ወደ ውጭ መላክ መቻሉን ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን...

ከ610 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጡ ምርቶችን ወደ ውጭ መላክ መቻሉን ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ባሕርዳር፡ መጋቢት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ)ተገንብተው ወደ ሥራ ከገቡ 13 ኢንዱስትሪ ፓርኮች እስካሁን ከ610 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጡ ምርቶችን ወደ ውጭ መላክ...

የኦሮሚያ ክልል በማንነት ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በማስቆም በክልሉ ለሚኖረው ሕዝብ ደኅንነት በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ

የኦሮሚያ ክልል በማንነት ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በማስቆም በክልሉ ለሚኖረው ሕዝብ ደኅንነት በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ። ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አምስተኛ ዙር ስድስተኛ ዓመት 17ኛ መደበኛ...

“ሀገር ሞተ የሚባለው አንድ ሰዉ ሲሞት፤ ሀገር ለማ የሚባለውም አንድ ሰው መልማት ሲጀምር መሆኑን...

“ሀገር ሞተ የሚባለው አንድ ሰዉ ሲሞት፤ ሀገር ለማ የሚባለውም አንድ ሰው መልማት ሲጀምር መሆኑን ለዘነጉ የሥራ ኀላፊዎች ማስታወስ ያስፈልጋል” የአዲስ አበባ አማራ ወጣቶች መኅበር ፕሬዝዳንት ባሕር ዳር፡ መጋቢት 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአዲስ አበባ አማራ ወጣቶች...

በዩናይትድ ኪንግደም የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ለእንግሊዝ ፓርላማ አባላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራርያ...

በዩናይትድ ኪንግደም የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ለእንግሊዝ ፓርላማ አባላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራርያ ሰጡ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲና በእንግሊዝ ፓርላማ የኢትዮጵያ ወዳጅነት ቡድን ጋር በመተባበር ነው ውይይቱ የተዘጋጀው፡፡ ከእንግሊዝ...