በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን የሚኖሩ አማራዎች አሁንም የጸጥታ ስጋት ላይ መሆናቸውን ተናገሩ፡፡
በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን የሚኖሩ አማራዎች አሁንም የጸጥታ ስጋት ላይ መሆናቸውን ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ እና በምሥራቅ ወለጋ ዞኖች በተለያዩ አካባቢዎች ማንነትን መሰረት አድርጎ...
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው፡፡
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው፡፡
ባለፉት 7 ቀናት (ከየካቲት 29 – መጋቢት 05/2013) ሲታይ
* ከ 49 ሽህ 326 ምርመራዎች 9 ሽህ 329 ግለሰቦች በኮሮናቫይረስ ተይዘዋል፡፡ ይህ ማለት ከተመረመሩት 100 ግለሰቦች በአማካኝ 19...
ʺምድር ብትጨነቅ ሠማይ ቢሰነጠቅ ፣ መች ይሸበርና የምሥራቁ መብረቅ”
ʺምድር ብትጨነቅ ሠማይ ቢሰነጠቅ
መች ይሸበርና የምሥራቁ መብረቅ"
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) ክንዳቸው ይሰብራል፣ ግንባራቸው ያስፈራል፣ ዝናቸው ያሸብራል፣ አትንኩን ነው
ቃላቸው፣ አይመለሱም ከነኳቸው፡፡ ኢትዮጵያን በክፋት የረገጡ እግሮች፣ የተመለከቱ ዓይኖች፣ የተሳለቁ ጥርሶች፣ የነካኩ እጆች
እድሜ የላቸውም፡፡ እንደ...
በጋምቤላ ክልል በ25 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የጸሐይ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ሥራ ጀመረ፡፡
በጋምቤላ ክልል በ25 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የጸሐይ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ሥራ ጀመረ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) በጋምቤላ ክልል በጆር ወረዳ ኡንጎጊ ከተማ በ25 ሚሊየን ብር ወጪ
የተገነባው የጸሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ከአንድ ሺህ...
ʺአንተ በረሃ ሆይ የወገኖቻችንን ነብስ መልስ”
ʺአንተ በረሃ ሆይ የወገኖቻችንን ነብስ መልስ"
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) የምድር ጌጦች ያልተገባ ነገርን ያደርጋሉ። ምድርን ከፈጠራትና ከፈጠራቸው
በታች ሆነው እንዲገዟት የተመረጡት የሰው ልጆች ለፈጣሪያቸው የማይመች ነገርን ሠሩ። ምድርም አልተመቻቸውም፤ ቀደም
ሲል ከገነት የተባረረው የሰው...







