አዲሱን የአጠቃላይ ሥርዓተ-ትምህርት ወደ ተግባር ለማስገባት የሚያስችል ሰነድ ተዘጋጀ፡፡

አዲሱን የአጠቃላይ ሥርዓተ-ትምህርት ወደ ተግባር ለማስገባት የሚያስችል ሰነድ ተዘጋጀ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) አዲሱን የአጠቃላይ ሥርዓተ-ትምህርት ለማሻሻልና የመጨረሻ ቅርጽ አስይዞ ወደ ተግባር ለማስገባት የሚያስችል ሰነድ መዘጋጀቱን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። ሰነዱን በባለድርሻ አካላት ለማስገምገም የተዘጋጀ አውደ...

የኢትዮ-ጃፓን የንግድ ግንኙነትን ለማጠናከር እንደሚሠሩ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ገለጹ፡፡

የኢትዮ-ጃፓን የንግድ ግንኙነትን ለማጠናከር እንደሚሠሩ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር የሀገራቱን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት በማጠናከር ረገድ...

ግብጽና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለውስጥ የፖለቲካ ችግሮቻቸው መፍትሔ ለማድረግ እየጣሩ እንደሚገኙ ምሁራን ገለጹ፡፡

ግብጽና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለውስጥ የፖለቲካ ችግሮቻቸው መፍትሔ ለማድረግ እየጣሩ እንደሚገኙ ምሁራን ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) ግብጽና ሱዳን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን የውስጥ ፖለቲካ ችግሮቻቸው የመፍትሔ ቁልፍና ማረጋጊያ ለማድርግ እየጣሩ መሆኑን ምሁራን...

ባልደራስ ለእዉነተኛ ዲሞክራሲ እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በትብብር ለመሥራት ተስማሙ።

ባልደራስ ለእዉነተኛ ዲሞክራሲ እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በትብብር ለመሥራት ተስማሙ። ባሕር ዳር፡ መጋቢት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ኢትዮጵያዊያን በእኩልነት፣ በፍሕና በሠላም የሚተዳደሩበትን ዘላቂ ሥርዓት ለማስፈን እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን ገልጿል። ስትራቴጂክ ግቡም ኢትዮጵያዊያንን ፍትሐዊ ተጠቃሚ...

በላስ ቬጋስ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ኢ-ፍትሐዊ ጫና ከኢፌዲሪ መንግሥት...

በላስ ቬጋስ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ኢ-ፍትሐዊ ጫና ከኢፌዲሪ መንግሥት ጋር በመቀናጀት ለመታገል መወሰናቸውን ገለጹ። ባሕር ዳር: መጋቢት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) በላስ ቬጋስ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ባደረጉት...