የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ከሀገር ውስጥ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ከ134 ሽህ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ከሀገር ውስጥ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ከ134 ሽህ በላይ ታዛቢዎች እንደቀረቡ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫን ለመታዘብ ፍላጎት ላላቸው የሀገር ዉስጥ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች...

የመምህራንና የትምህርት ቤት የሥራ ኀላፊዎች ሙያ ፈቃድ አሰጣጥና ዕድሳት የሚከታተል የሙያ ፈቃድ ምክር ቤት...

የመምህራንና የትምህርት ቤት የሥራ ኀላፊዎች ሙያ ፈቃድ አሰጣጥና ዕድሳት የሚከታተል የሙያ ፈቃድ ምክር ቤት ሊመሰረት ነው። ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) የትምህርት ሚኒስቴር ለመምህራንና የትምህርት ቤት የሥራ ኀላፊዎች የሙያ ፍቃድ አሰጣጥና እድሳትን የሚከታተል የሙያ ፍቃድ ምክር...

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ሳምንት ከመጋቢት 15 ጀምሮ ሊካሄድ ነው፡፡

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ሳምንት ከመጋቢት 15 ጀምሮ ሊካሄድ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተበሰረበት መጋቢት 24/2003 ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮጵያውያን በእውቀት፣ በገንዘብ ፣ በጉልበትና በሞራል ለግድቡ እውን መሆን ድጋፍ...

ባለፉት ሰባት ወራት ብቻ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የታላቁ ህዳሴ ግድብ...

ባለፉት ሰባት ወራት ብቻ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ...

‹‹በየአካባቢው የሚፈጸሙ ዘርን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች እንዲቆሙና ሀገራዊ አንድነት እንዲጎለብት ሕገ መንግስታዊ ማሻሻያ ማድረግ...

‹‹በየአካባቢው የሚፈጸሙ ዘርን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች እንዲቆሙና ሀገራዊ አንድነት እንዲጎለብት ሕገ መንግስታዊ ማሻሻያ ማድረግ ያስፈልጋል›› የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማን ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አቶ...