“የአማራና የኦሮሞ ህዝብ አንድ ነው” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት

"የአማራና የኦሮሞ ህዝብ አንድ ነው" የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል። ሙሉ መግለጫው ቀጥሎ ይቀርባል። በክልላችን ሰሜን ሽዋ ዞንና ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን...

በሰሜን ሸዋ ዞን እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር የተከሰተው የጸጥታ ችግር አንጻራዊ ሰላም እያሳየ መሆኑን...

በሰሜን ሸዋ ዞን እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር የተከሰተው የጸጥታ ችግር አንጻራዊ ሰላም እያሳየ መሆኑን አስተዳደሮቹ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞንና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በተፈጠረ የጸጥታ ችግር የሰው ሕይወት ጠፍቷል፣ አካል...

“እርስ በርስ ከተደጋገፍን በቱሪዝም ዘርፍ ተዓምር መሥራት ይቻለናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

“እርስ በርስ ከተደጋገፍን በቱሪዝም ዘርፍ ተዓምር መሥራት ይቻለናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) ወደ አማራ ክልል ርእስ መዲና ባሕር ዳር ጎራ ያሉ ሁሉ የከተማውን ከፊል ገፅታ በምድር ላይ ሆኖ ማየት ቢያሻቸው...

“ሕዝብን ከሕዝብ ለማባላት የሚደረግ ጥረት ተቀባይነት የለውም፤ እኛን እየወጋን ያለው የተቀናጀ፣ የታጠቀና የተደራጀ ኀይል...

"ሕዝብን ከሕዝብ ለማባላት የሚደረግ ጥረት ተቀባይነት የለውም፤ እኛን እየወጋን ያለው የተቀናጀ፣ የታጠቀና የተደራጀ ኀይል ነው" የቀወት ወረዳ ነዋሪዎች ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማ አስተዳደርና አጎራባች አካባቢዎች እየደረሰ ያለው ጥቃት አሁንም አልቆመም።...

አንዳንድ እንደራሴዎች ያነሷቸው ጥያቄዎች በምክር ቤት አባላት የአሠራር እና ሥነ ምግባር ደንብ የተከለከሉ መሆኑን...

አንዳንድ እንደራሴዎች ያነሷቸው ጥያቄዎች በምክር ቤት አባላት የአሠራር እና ሥነ ምግባር ደንብ የተከለከሉ መሆኑን ያናገርናቸው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን...