የተቀናጀ የመከላከል ሥራ በመሥራት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን መከላከል እንደሚገባ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡

የተቀናጀ የመከላከል ሥራ በመሥራት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን መከላከል እንደሚገባ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) ስርጭቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የተቀናጀ ሥራ መሥራት ተገቢ መሆኑን የአማራ...

ʺሕይወቱን የሰጠላት ሀገር ለሐውልቱ መቆሚያ ስፍራ ነፈገችው”

ʺሕይወቱን የሰጠላት ሀገር ለሐውልቱ መቆሚያ ስፍራ ነፈገችው" ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) መልካም ያደረገ ይከበራል፣ አንድነቱ የጠነከረ ይፈራል፣ ቆራጥ ልብ ያለው ጠላትን ያስፈራል፣ ሀገሩንም ያኮራል፡፡ ኢትዮጵያን ያስከበሯት፣ ኢትዮጵያን ያከበሯት፣ ኃያለኑ ሁሉ እንዲሰግዱላት ያደረጓት ጀግኖች...

“የታጠቁ ቡድኖች የመንግሥትን የፀጥታ መዋቅር መገዳደር የሚያስችላቸውን ኀይል የት አገኙ ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል፡፡” መርሐጽድቅ...

“የታጠቁ ቡድኖች የመንግሥትን የፀጥታ መዋቅር መገዳደር የሚያስችላቸውን ኀይል የት አገኙ ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል፡፡” መርሐጽድቅ መኮንን ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከሀገራዊ ለውጡ ማግስት በአማራ ክልል ውስጥ ከተፈጠሩ የፀጥታ ስጋቶች መካከል በሰሜን ሽዋ ዞን እና...

“የአማራና የኦሮሞ ህዝብ አንድ ነው” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት

"የአማራና የኦሮሞ ህዝብ አንድ ነው" የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል። ሙሉ መግለጫው ቀጥሎ ይቀርባል። በክልላችን ሰሜን ሽዋ ዞንና ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን...

በሰሜን ሸዋ ዞን እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር የተከሰተው የጸጥታ ችግር አንጻራዊ ሰላም እያሳየ መሆኑን...

በሰሜን ሸዋ ዞን እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር የተከሰተው የጸጥታ ችግር አንጻራዊ ሰላም እያሳየ መሆኑን አስተዳደሮቹ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞንና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በተፈጠረ የጸጥታ ችግር የሰው ሕይወት ጠፍቷል፣ አካል...