የትህነግ ርዝራዦችን በንቃት እየጠበቀ መሆኑን የዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

የትህነግ ርዝራዦችን በንቃት እየጠበቀ መሆኑን የዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ጥቃት ያደረሰውን የትህነግን ቅሬት በመደምሰስና በመበተን አካባቢውን ሰላም ማድረግ መቻሉንም ብሔረሰብ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) በየሰርጡ የተበነው የትህነግ ቅሬት ቡድን መጋቢት 09/2013 ዓ.ም...

“የብሔር፣ የቋንቋ እና የሃይማኖት ልዩነት ከኢትዮጵያ ታሪክ ጋር የተሳሰረ የሕዝብ ጌጥ እንጂ የ30 ዓመት...

“የብሔር፣ የቋንቋ እና የሃይማኖት ልዩነት ከኢትዮጵያ ታሪክ ጋር የተሳሰረ የሕዝብ ጌጥ እንጂ የ30 ዓመት ታሪክ ያለው የጸብ ምንጭ አይደለም” “ሠላም ከሌለ ቁርሱ አይጣፍጥም፣ እንቅልፍ አይወስድም፣ ሀብትና ንብረት ማፍራት ቀርቶ ያለውንም መጠቀም አይቻልም” በየትኛውም አካባቢ በዜጎች ላይ...

የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት በተመረጡ ዞኖች እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ።

የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት በተመረጡ ዞኖች እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት ከመጋቢት 17 - 20/2013 ዓ.ም በዘመቻ እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገልጿል። በቢሮው የፖሊዮ...

የጸጥታ ችግር የተፈጠረባቸው የሰሜን ሸዋ ዞንና የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አዳራቸው ሰላማዊ መሆኑን አስተዳደሮቹ ገለፁ፡፡

የጸጥታ ችግር የተፈጠረባቸው የሰሜን ሸዋ ዞንና የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አዳራቸው ሰላማዊ መሆኑን አስተዳደሮቹ ገለፁ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በተፈጠረ የጸጥታ ችግር የሰው ሕይወት ጠፍቷል፣...

የተቀናጀ የመከላከል ሥራ በመሥራት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን መከላከል እንደሚገባ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡

የተቀናጀ የመከላከል ሥራ በመሥራት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን መከላከል እንደሚገባ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) ስርጭቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የተቀናጀ ሥራ መሥራት ተገቢ መሆኑን የአማራ...