የሰላም ዋጋው ስንት ነው?

የሰላም ዋጋው ስንት ነው? ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) ይሄን ሰሞን ከመልካም ዜናዎች ርቀን ሰንብተናል። መርዶ መፈናቀልና የንብረት ውድመት አዘውትረን እየሰማን ነው። ከሰሞኑ እኔም መርዶዎችን ከምንሰማባቸው ቦታዎች በጥቂቶቹ እየተንቀሳቀስኩ እገኛለሁ - በዋናነት ደግሞ በአጣዬ፣...

“80 በመቶ ሕዝብ የሚተዳደርበትን ግብርና ወደ ሜካናይዜሽን ማስገባት በግብርና ምርቶች ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት...

“80 በመቶ ሕዝብ የሚተዳደርበትን ግብርና ወደ ሜካናይዜሽን ማስገባት በግብርና ምርቶች ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለመከላከል ወሳኝ ሚና ይኖረዋል” የምጣኔ ሀብት ምሁር ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በ5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት...

የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት እና በአፍሪካ ቀንድ ያላትን ቁልፍ ሚና ከፍ...

የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት እና በአፍሪካ ቀንድ ያላትን ቁልፍ ሚና ከፍ አድርጎ እንደሚመለከተው አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በብራስልስ ከአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽነሮች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡...

ዘመን ገፋት ዘመን ደገፋት – የጣና ዳሯን እመቤት፡፡

ዘመን ገፋት ዘመን ደገፋት - የጣና ዳሯን እመቤት፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጣና ዳሯ እመቤት፣ የዝመና ጊዜዋን ያላጌጠችው፣ መልካሙን ዘመን ያልጠገበችው፣ በጨለማ ተዳፍኖ የቆዬው ውበቷ የተገለጠ ይመስላል፡፡ በዘመነ ደርግ ታላቅ ትኩረት፣ በዘመነ ኢህአዴግ...

የትህነግ ርዝራዦችን በንቃት እየጠበቀ መሆኑን የዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

የትህነግ ርዝራዦችን በንቃት እየጠበቀ መሆኑን የዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ጥቃት ያደረሰውን የትህነግን ቅሬት በመደምሰስና በመበተን አካባቢውን ሰላም ማድረግ መቻሉንም ብሔረሰብ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) በየሰርጡ የተበነው የትህነግ ቅሬት ቡድን መጋቢት 09/2013 ዓ.ም...